ሳይኒቲስቷ 80 ሚሊዮን አድሏዊ ምስሎችን ከመረጃ ቋት አሰርዛለች
2/2/2024 • 12 minutes, 57 seconds ዶክተር አበባ ብርሃኔ፤ለቴክኖሎጅ ፍትሃዊነት የምትታገለው ኢትዮጵያዊቷ ሳይንቲስት
ኢትዮጵያዊቷ የኮግኒቲቭ ሳይንቲስት ዶክተር አበባ ብርሃኔ በአየርላንድ መዲና ደብሊን የትሪኒቲ ኮሌጅ ረዳት ፕሮፌሰር ነች።ሳይንቲስቷ በሰው ሰራሽ አስተውሎት ዘርፍ በርካታ ምርምሮችን ሰርታለች። በእነዚህ ስራዎቿም ታይም መፅሄት በሰው ሰራሽ አስተውሎት ዘርፍ በ2023 ተፅዕኖ ከፈጠሩ 100 የዓለማችን ሰዎች መካከልም አንዷ አድርጎም መርጧታል።
1/31/2024 • 11 minutes, 46 seconds የበይነመረብ መዘጋት በሰዎች ኑሮ ላይ የደቀነው ፈተና
1/24/2024 • 10 minutes, 39 seconds የበርካቶችን ኑሮ የነካዉ የበይነመረብ መቋረጥ
በቅርቡ በወጣ አንድ ዘገባ በጎርጎሪያኑ 2023 ዓ/ም የበይነመረብ መዘጋት ኢትዮጵያን ከ1.5 ቢሊየን ዶላር በላይ አሳጥቷታል። ከኢኮኖሚ ኪሳራው ባሻገር የበይነመረብ መዘጋት በሰዎች የዕለት ተዕለት ኑሮ ላይም ጫና ፈጥሯል። በይነመረ ብ በተቋረጠባቸው አካባቢዎች የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችንም ያዳፍናል የሚል ስጋት አሳድሯል።
1/24/2024 • 10 minutes, 39 seconds ሰው ሰራሽ አስተውሎት የመጭው ዘመን ፈተና
የሰው ሰራሽ አስተውሎት በተለያዩ ዘርፎች ምርታማነትን ማሳደግ፣ጊዜን እና ወጭን መቆጠብ፣አስቸጋሪ እና ውስብስብ የሆኑ ስራዎችን መከወን እንዲሁም የስራ ጫናን መቀነስ ከሚጫወታቸው አወንታዊ ሚናዎች ጥቂቶቹ ናቸው።ይሁን እንጅ ከጠቀሜታው ጎን ለጎን የዚህ ቴክኖሎጅ አብዮት በርካታ ተግዳሮቶችንም ደቅኗል።
1/17/2024 • 10 minutes, 51 seconds 1/17/2024 • 10 minutes, 51 seconds በፈጠራ ስራዎቹ ወደ ቢሌነርነት እያመራ ያለው ወጣት
1/10/2024 • 10 minutes, 49 seconds በ2023 ዓ/ም በብዛት የተጫኑ መተግበሪያዎች የትኞቹ ናቸው?
የጎርጎሪያኑን ዓዲስ ዓመት 2024ን ከተቀበልን ሶስተኛ ቀን ተቆጥሯል።ለመሆኑ በተሸኘው የጎርጎሪያኑ 2023 ዓ/ም በብዛት የተጫኑ መተግበሪያዎች የትኞቹ ናቸው? በ2024 ዓ/ም በተጠቃሚዎች ዘንድ ተፈላጊ የሚሆኑትስ ?
1/3/2024 • 11 minutes, 45 seconds በ2023 ዓ/ም በብዛት የተጫኑ መተግበሪያዎች የትኞቹ ናቸው?
1/3/2024 • 11 minutes, 9 seconds በኢትዮጵያ እየተዘወተረ የመጣው የፀጉር ንቅለ ተከላ
ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በኢትዮጵያ በተለይም በመዲናይቱ አዲስ አበባ የራሰ በራነትን ችግር ለመፍታት የፀጉር ንቅለ ተከላ እየተዘወተረ መጥቷል። ለመሆኑ የፀጉር ንቅለተከላ እንዴት ነው የሚከናወነው?እነማንስ አገልግሎቱን ማግኘት ይችላሉ? የጎንዮሽ ጉዳቶችስ ይኖሩት ይሆን?
12/27/2023 • 11 minutes, 41 seconds ራክስዮ ኢትዮጵያ የመረጃ ማከማቻ ማዕከል
12/20/2023 • 11 minutes, 49 seconds በ30 ሚሊዮን ዶላር የተገነባው የውሂብ ማዕከል በአዲስ አበባ
ራክሲዮ ግሩፕ በተባለ የግል ድርጅት በአዲስ አበባ የተገነባው ይህ የውሂብ ማከማቻ ማዕከል፤ የመረጃ መጥፋትን፣ የአገልግሎት መቋረጥን እና ከመረጃ ቴክኖሎጅ መሠረተ ልማቶች ጋር የተያያዙ ሌሎች ችግሮችን በማስቀረት ቀልጣፋ እና አስተማማኝ የዲጅታል መረጃ አጠቃቀምን ለመፍጠር ያግዛል ተብሏል።
12/20/2023 • 11 minutes, 49 seconds ቴክኖሎጂው የተሰራው ኢንጂነር ቻላቸው ሰጠኝ በተባሉ በአዲስ አበባ የዩንቨርሲቲ የቴክኖሎጅ ኢንስቲቲዩት የሚካኒካል ምህንድስና መምህር ሲሆን፤
የክር ፣የድር እና ማግ ማጠንጠኛ እንዲሁም አውቶማቲክ መሸመኛ ማሽኖችን ያጠቃልላል። ቴክኖሎጅው ጊዜ እና ጉልበትን የሚቆጥብ ሲሆን
ምርታማነትንም በአስር እጥፍ የሚያሳድግ መሆኑ ተገልጿል።
12/13/2023 • 11 minutes, 48 seconds ቴክኖሎጅው ባህላዊ እና ዘመናዊ አልባሳትን በቀላሉ ለማምረት ያስችላል
12/13/2023 • 11 minutes, 48 seconds አፊሪወርክ፤ አሰሪ እና ሰራተኛን የሚገናኘው ዲጅታል መድረክ
በጎርጎሪያኑ 2018 ዓ/ም በአራት ወጣቶች የተመሰረተው ይህ ዲጅታል መድረክ በአሁኑ ወቅት ከ200ሺህ በላይ ተከታዮችን ያፈራ ሲሆን፤ 15 ሺህ የሚሆኑ ቀጣሪ ድርጅቶች ጋርም ግንኙነት መስርቷል።በዚሁ ገፅ ከ300 መቶ ሺህ በላይ ሰዎች ለስራ አመልክተው፤ ከነዚህም ውስጥ 70 ሺህ የሚሆኑት ስራ ማግኘታቸውን ወጣት ስመኝ ታደሰ ገልጿል።
12/6/2023 • 10 minutes, 58 seconds ወጣቶቹ ዲጅ ታል መድረክ በመተግበሪያ እና በድረ-ገፅም አገልግሎት ይሰጣል
12/6/2023 • 10 minutes, 58 seconds የጡት ካንሰርን የሚጠቁመው ዘመናዊ የጡት መያዣ
በአሜሪካው የማሳቹሴት የቴክኖሎጅ ተቋም የተሰራው ይህ የጡት ካንሰር ጠቋሚ ጡት መያዣ ካሜራዎች የተገጠሙለት እና ጡት ላይ የሚከሰት ዕጢን ከተለያዩ አቅጣጫዎች በቀላሉ ማየት የሚችል ነው። ጡት መያዣው ማግኔት የተገጠመለት በመሆኑም፤ መደበኛ ጡት መያዣ ላይ ያለባለሙያ ድጋፍ በቀላሉ በመለጠፍ መጠቀም የሚቻል መሆኑን ተመራማሪዎቹ ገልፀዋል።
11/22/2023 • 9 minutes, 12 seconds 11/22/2023 • 9 minutes, 12 seconds የሕዳር 5 ቀን 2016 ዓም የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዝግጅት
ቴክኖሎጂዎቹ ከሰው ንክኪ የጸዱ በመሆናቸው ከኬሚካል ምጣኔ፣ የቤተሙከራ አካባቢው ብክለት ወይም ኢንፌክሽና ሌሎች ሰበቦች መክንያት ሊከተሉ ከሚችሉ የውጤት ትክክለኛነት ስህተቶች የጸዱ በመሆናቸው በስተመጨረሻ ተቀናብረው የሚወጡ መረጃዎች ለሕክምናና ለምርምር ሥራዎች ጠቃሚነታቸው እጅጉን የ ጎላ ነው።
11/15/2023 • 10 minutes, 41 seconds የሕዳር 5 ቀን 2016 የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዝግጅት
11/15/2023 • 10 minutes, 41 seconds የእጅ ስልክ አዘውትሮ መጠቀም በዘር ፍሬ ላይ ጉዳት እንደሚያደርስ አንድ ጥናት አመለከተ
11/8/2023 • 8 minutes, 45 seconds ወጣቱ ከዚህ ቀደምም በርካታ የፈጠራ ስራዎችን ሰርቷል
11/1/2023 • 10 minutes, 47 seconds የኤለክትሪክ ሞተር ሳይክል መገጣጠም የጀመረው ወጣት
በሃያዎቹ መጀመሪያ ዕድሜ ላይ የሚገኘው ወጣት ሺሃብ ሱሌማን፤ በርካታ የፈጠራ ስራዎችን የሰራ ወጣት ነው።ወጣቱ ከሁለት ዓመት በፊት «ታይታን» የሚል ስያሜ የስጣትን እና ራሱ ሰርቶ የገጣጠማት መኪና ለዕይታ አብቅቷል።በቅርቡ ደግሞ የኤለክትሪክ ሞተር ሳክል ገጣጥሞ በመሸጥ የፈጠራ ስራዎቹን ወደ ምርት ለመቀየር መንገድ ጀምሯል።
11/1/2023 • 10 minutes, 47 seconds አዲሱ ምርምር ለአልዛይመር ውጤታማ መድሃኒት ለመስራት ተስፋ ተጥሎበታል
አዲሱ የምርምር ውጤታማ መድሃኒት ለመስራት ተስፋ ተጥሎበታል
10/25/2023 • 12 minutes, 13 seconds የመርሳት በሽታን ለማዳን ተስፋ የፈነጠቀው ምርምር
ሳይንሳዊ ጥናቶች እንደሚያመለክቱት የመርሳት በሽታዎች የሚከሰቱት የአንጎል ህዋሳት ሲሞቱ ነው። ነገር ግን ህዋሳቱ ለምን እንደሚሞቱ የሚያመለክት ዝርዝር መረጃ ባለመገኜቱ አልዛይመርን የሚከላከሉ እና የሚያክሙ መድኃኒቶችን ማዘጋጀት እስካሁን ፈታኝ ሆኖ ቆይቷል።በቅርቡ ግን ተመራማሪዎች ይህንን እንቆቅልሽ የሚፈታ የጥናት ውጤት ይፋ አድርገዋል።
10/25/2023 • 12 minutes, 13 seconds የ2023 ወጣት የሕዋ መሪዎች ተሸላሚው ኢትዮጵያዊ
ዓለም አቀፉ የጠፈር ተመራማሪዎች ፌደሬሽን በእንግሊዝኛው ምህጻሩ /IAF/ ኢትዮጵያዊውን ወጣት ትንሳኤ አለማየሁን በ2023 ዓ/ም ከተመረጡ 5 ወጣት የሕዋ አመራሮች መካከል አንዱ አድርጎ መርጦታል።ወጣቱ በአሁኑ ጊዜ ደቡብ አፍሪቃ ውስጥ በስፔስ ጀነሬሽን አማካሪ ምክር ቤት በበጎ ፈቃደኝነት የአፍሪካ ክልላዊ አስተባባሪ ሆኖ እየሰራ ይገኛል።
10/18/2023 • 12 minutes, 38 seconds ወጣቱ ከዚህ ቀደምም በዘርፉ በርካታ ሽልማቶችን አግኝቷል
10/18/2023 • 12 minutes, 38 seconds የዘንድሮው የኞቬል ሽልማት አሸናፊ ቴክኖሎጅዎች
10/11/2023 • 10 minutes, 10 seconds የ2023 የኖቬል ሽልማት አሸናፊ የሳይንስ ግኝቶች
በዘንድርው የኖቬል ሽልማት በህክምና እና በፊዚዮሎጅ ዘርፍ ለኮቪድ-19 ክትባት የዋለው ኤም አር ኤንኤ ቴክኖሎጅ፤በኬሚስትሪ ዘርፍ በቴሌቪዥን መስኮቶች ላይ የምንመለከታቸውን ስዕሎች የተሻለ ለማድረግ በሚረዳው ኳንተም ዶት ቴክኖሎጅ ፤በፊዚክስ ዘርፍ ደግሞ አቶሰከንድ የተባለው የኤለክትሮንን በቅፅበት ለማሰስ የሚረዳው ቴክኖሎጅ አሸናፊዎች ሆነዋል።
10/11/2023 • 10 minutes, 10 seconds እየጨመረ የመጣው የኢንተርኔት አፈና በኢትዮጵያ
ድንበር የለሹ የጋዜጠኞች ቡድን በቅርቡ ባወጣው መግለጫ ኢትዮጵያን ጨምሮ ከሰሃራ በታች ባሉ የአፍሪቃ ሀገራት በኢንተርኔት አፈና በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎችን መረጃ የማግኘት መብት ነፍጓል።አንጋፋው ጋዜጠኛ ነጋሽ መሀመድ እንደሚለው የሰዎች መረጃ የማግኘ ት መብት ከሰብዓዊ መብቶች ውስጥ አንዱ በመሆኑ መረጃን ማገድ ሰብዓዊ መብትን መርገጥ ነው።
10/4/2023 • 13 minutes, 4 seconds 10/4/2023 • 13 minutes, 4 seconds አንዳንዶቹ ኩኪዎች ለመረጃ ስርቆት ያጋልጣሉ
9/27/2023 • 11 minutes, 50 seconds በየ ድረ-ገጹ ብቅ የሚሉት ኩኪስ አገልግሎታቸው ምንድነው?
ድረ-ገጾችን በጎበኘን ቁጥር ብቅ እያሉ ኩኪዎችን ለመጠቀም ይስማማሉ? የሚል ጥያቄ ማየት በዕለት ተዕለት የበይነ-መረብ አጠቃቀማችን ተደጋግሞ የሚያጋጥመን ጉዳይ ነው።አሁን አሁን ኩኪዎችን/ ለመጠቀም ካልፈቀድን በቀር የምንፈልገውን ድረ-ገፅ መጎብኘት፣ አስቸጋሪ እየሆነ መጥቷል።ለመሆኑ ኩኪዎች ምንድናቸው?ጥቅምና ጉዳታቸውስ?
9/27/2023 • 11 minutes, 50 seconds አዲሱ የናሳ ሪፖርት ባልታወቁ በራሪ አካላት ላይ
9/20/2023 • 10 minutes, 15 seconds ያልታወቁ በራሪ ፍጡሮች ምድራችንን እየጎበኟት ይሆን?
የአሜሪካ የህዋ ሳይንስ ምርምር ተቋም፤ናሳ ገለልተኛ የጥናት ቡድን በማቋቋም ምንነታቸው ያልታወቁ ክስተቶችን /UFO/ በተመከተ ምርመራ እንዲያካሂድ አድርጓል። ናሳ የምርመራ ውጤቱን አስመልክቶ ባለ 33 ገጽ ዘገባ ያለፈው ሀሙስ ይፋ አድርጓል። ለመሆኑ የናሳ ዘገባ ስለ ዩፎዎች ምን ይላል? ያልታወቁ በራሪ አካላትስ ምድራችንን እየጎበኟት ይሆን?
9/20/2023 • 10 minutes, 15 seconds የበዓላት ወቅት የሳይበር ጥቃቶች እና ጥንቃቄዎቻቸው
መረጃዎች እንደሚያሳዩት የበዓላት ወቅት ከሌሎች ጊዜያት በተለየ የሳይበር ጥቃቶች ይጨምራሉ። ለምሳሌ«ራንሰምዌር» የሚባለው መረጃን በመያዛዣነት የሚጠቀመው የጥቃት አይነት በበዓላት ወቅት ከመደበኛ ወራት ጋር ሲነፃፀር 30% ይጨምራል። በኢትዮጵያም በግለሰብም ሆነ በተቋማት ላይ በበዓላት ወቅት የሳይበር ጥቃት ከሌላው ጊዜ ከፍ ያለ ነው።
9/13/2023 • 11 minutes, 17 seconds በበዓላት ወቅት የሚፈፀሙ የሳይበር ጥቃቶች
9/13/2023 • 11 minutes, 17 seconds እስያዊቷ ሀገር ህንድ በጨረቃ ደቡባዊ ዋልታ በተሳካ ሁኔታ የጠፈር መንኮራኩር በማሳረፍ የመጀመሪያ ሀገር ሆናለች። ቻንድራያን-3 በመባል በሚጠራው በዚህ ተልዕኮ ስኬታማ ከሆነች ከአንድ ሳምንት በኋላም፤ሀገሪቱ ያለፈው ቅዳሜ ለሌላ የጠፈር ተልዕኮ ሌላ መንኮራኩር ወደ ፀሀይ ልካለች።
9/6/2023 • 10 minutes, 26 seconds ሕንድ በአንድ ሳምንት ውስጥ ሁለት መንኮራኮሮችን ወደ ህዋ ልካለች
9/6/2023 • 10 minutes, 26 seconds ክላውድ፤መረጃን ከመጥፋት የሚታደገው ቴክኖሎጂ
ክላውድ በበይነመረብ አማካኝነት አገልግሎት የሚሰጥ ቴክኖሎጅ ሲሆን ፤ተቋማትም ሆኑ ግለሰቦች በርካታ መረጃዎችን ረዘም ላሉ ጊዚያት ዲጅታል በሆነ መንገድ በማስቀመጥ መረጃው ቢሰረዝ ወይም የተቀመጠበት የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያ ቢጠፋ እንኳ በሌላ የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያ ለማግኘት እድል ፈጥሯል።
8/30/2023 • 8 minutes, 25 seconds በበይነመረብ ውሂብ የሚያከማቸው ቴክኖሎጅ
8/30/2023 • 8 minutes, 25 seconds የማሽን ትርጉም በአማርኛ ቋንቋ ለምን አስቸጋሪ ሆነ ?
በሰው ሰራሽ አስተውሎት ላይ የተመሰረቱ ዲጅታል አገልግሎቶች በአሁኑ ወቅት ምርታማነትን እና ቅልጥፍናን በመጨመር ዘርፈ ብዙ ጥቅም እየሰጡ ይገኛሉ።ነገር ግን የማሽን ትርጉም ለአንዳንድ የአፍሪቃ ቋንቋዎች አስቸጋሪ ነው።ለምሳሌ ከሌሎች ቋንቋዎች ወደ አማርኛ የሚመለሱ የጉግል ተርጓሜን ብንወስድ በወጉ የተደራጄ አይደለም።
8/23/2023 • 8 minutes, 27 seconds ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በኢትዮጵያ በተንቀሳቃሽ ስልክ አማካይነት በበይነመረብ በሚከናወን የባንክ አገልግሎት የውሃ፣ የመብራት የትምህርት ቤት፣እና የነዳጅ ክፍያ ዎች መፈፀም እየተለመደ መጥቷል። ይሁን እንጅ ከአገልግሎቱ መስፋፋት ጋር ተያይዞም የሚጭበረበሩ ሰዎች ቁጥርም በዚያው መጠን እየጨመረ መሆኑ ይነገራል።
8/19/2023 • 11 minutes, 29 seconds 8/16/2023 • 11 minutes, 29 seconds ርዕደ መሬት በሰሜን ኢትዮጵያ እና በማዕከላዊ ኤርትራ
በዓለም ላይ አብዛኛው አውዳሚ ርዕደ መሬት የሚከሰተው በፓስፊክ ውቅያኖስ ዳርቻ አካባቢ ነው።ይህ የሆነበት ምክንያትም የመሬት ንጣፍ /ፕሌቶች/ በአብዛኛው የሚንቀሳቀሱት በዚሁ አካባቢ በመሆኑ ነው።ኢትዮጵያም በአፍሪካ እና በአ ረብ ፕሌቶች አቅጣጫ የምትገኝ ሀገር በመሆኗ፤ በተለይ በሰምጥ ሸለቆ አካባቢ ለርዕደ መሬት ተጋላጭ ነች።
8/9/2023 • 10 minutes, 5 seconds መተግበሪያው ከትዊተር ጋር ተመሳሳይነት አለው
8/2/2023 • 10 minutes, 40 seconds መተግበሪያው ወረቀት ላይ የሚከናወኑ ፊርማዎችን በኤሌክትሮኒክስ ፊርማ የሚተካ ነው
መተግበሪያው ወረቀት ላይ የሚከናወኑ ፊርማዎችን በኤሌክትሮኒክስ ፊርማ የሚተካ ነው
7/26/2023 • 10 minutes, 13 seconds መተግበሪያው በአማርኛ፣ በኦሮምኛ እና በእንግሊዥኛ የተዘጋጄ ነው
6/28/2023 • 10 minutes, 59 seconds የአማርኛ ፅሁፍን ወደ ድምፅ የሚቀይረው ዲጅታል መድረክ
6/21/2023 • 10 minutes, 1 second መተግበሪያው ገበሬዎች ምርቶቻቸውን በተሻለ ዋጋ እንዲሸጡ አስችሏል
5/17/2023 • 11 minutes, 9 seconds ቲክ ቶክ ቻይና እና አሜሪካን እያወዛገበ ነው
3/22/2023 • 11 minutes, 17 seconds የብሩህ ትውልድ መስራቾቹ ጥንድ ሳይንቲስቶች
ዶክተር ብርሀኑ ቡልቻ በአሜሪካው የጠፈር ምርምር ናሳ ፤ ጨረቃ ላይ ውሃ የሚፈልግ መሳሪያ የሰሩ ሳይንቲስት ናቸው።ባለቤታቸው ዶክተር ፀጋ ሰለሞን ደግሞ የክትባት እና የመድሃኒት ተመራማሪ ናቸው።ጥንዶቹ ኢትዮጵያ ውስጥ ላሉ ተማሪዎች በተለያዩ ዘርፎች ስልጠና የሚሰጥ ብሩህ ትውልድ/Brighter Generation/የተሰኘ መርሃግብር መስርተዋል።
3/15/2023 • 10 minutes, 48 seconds 2/22/2023 • 10 minutes, 23 seconds መድሃኒቱ በበሽታው የመጀመሪያ ደረጃ ላይ የሚወሰድ ነው
1/18/2023 • 9 minutes, 52 seconds ኢትዮጵያ ከአፍሪካ 18ኛ ከዓለም ደግሞ 117ኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች
1/4/2023 • 10 minutes, 7 seconds 12/21/2022 • 10 minutes, 18 seconds ቴክኖሎጅው የደን መጨፍጨፍ እና የማገዶ እጥረትን ይቀንሳል
11/9/2022 • 9 minutes, 2 seconds ይህንን የንብ ቀፎ በተንቀሳቃሸ ስልክ ከርቀት መቆጣጠርም ይቻላል
10/26/2022 • 11 minutes, 47 seconds ጤና ሰብ እና መቆያ ሞምስ የተባሉ ሁለት የቴክኖሎጅ ሃሳቦች ተሸላሚ ሆኑ
10/19/2022 • 10 minutes, 9 seconds በዘንድሮው የሳይንስ የኖቤል ሽልማት 7 ሳይንቲስቶች ተሸልመዋል
10/12/2022 • 10 minutes, 25 seconds የሳይንስ ካፌዎች ለኢትዮጵያ ምን ይዘው መጡ?
10/5/2022 • 7 minutes, 57 seconds ትምህርቱ የተማሪዉን የአቀባበል ደረጃ ታሳቢ አድርጎ የሚሰጥ ነው
አገልግሎቱ የእያንዳንዱን ተማሪ የትምህርት አቀባበል ደረጃ ታሳቢ ባደረገ መልኩ የሚሰጥ ነው
9/28/2022 • 10 minutes, 51 seconds 8/24/2022 • 10 minutes, 47 seconds የጦጣ ፈንጣጣ ሌላው የዓለማችን የወረርሽኝ ስጋት
5/25/2022 • 9 minutes, 45 seconds እግርኳሳችን ለውጤቱ አለማማር ከሚጠቀሱ ምክንያቶች ዘመኑ የወለደው ቴክኖሎጂን አለመጠቀም እንደሆነ ይነገራል። ከነዚህም አንዱ በባለሞያ የተደገፈ የተንቀሳቃሽ ምስል ትንተና ይገኝበታል ይላል የስፖርት ጋዜዘኛና ተንታኝ መንሱር አብዱልቀኒ።
5/11/2022 • 10 minutes, 6 seconds 5/11/2022 • 10 minutes, 6 seconds አካል ጉዳተኞችን የሚያግዙት የእህትማማቾቹ ፈጠራ
ወጣት ሱመያ ሁሴን እና አፍራህ ሁሴን ይባላሉ። ወጣቶቹ አካል ጉዳተኞችን በሚያግዙ የቴክኖሎጅ ፈጠራዎች ላይ ያተኮሩ እህትማማቾች ናቸው።አፍራህ አካል ጉዳተኞች ያለምንም ችግር ደረጃ መውጣት እና መውረድ የሚያስችል ሴንሰር የተገጠመለት ተሽከርካሪ ወንበር፤ሱመያ ደግሞ ማየት ለተሳናቸው ፅሁፍን ወድ ድምፅ የሚቀይር ቴክኖሎጅ አበልጽገዋል።
4/27/2022 • 9 minutes, 48 seconds ወጣቱ እስካሁን 37 የፈጠራ ስራዎችን ስርቷል
4/13/2022 • 10 minutes, 18 seconds በሴቶቸ ላይ የሚያሳድረው የሥነ ልቡና ጫና ከፍተኛ ነው
4/6/2022 • 9 minutes, 51 seconds «ምርምሩ በሀገሪቱ የምግብ ዋስትናን በማረጋገጥ ረገድ ከፍተኛ ሚና አለው»
3/16/2022 • 9 minutes, 41 seconds ከደም ህዋሳት ጋር የተያያዙ ከ90 በላይ የምርምር ሰራዎችን ሰርተዋል
ከደም ህዋሳት ጋር የተያያዙ ከ90 በላይ የምርምር ሰራዎችን ሰርተዋል
3/9/2022 • 9 minutes, 56 seconds የፈጠራ ዝንባሌ ያላቸው ወጣቶች፤እገዛ ቢያገኙ የተሻለ ዉጤት ያመጣሉ
3/5/2022 • 9 minutes, 3 seconds የዲጂታል መታወቂያ ምንነት፣ ዝግጅትና ፈተናዉ
2/23/2022 • 9 minutes, 19 seconds ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ፦ በፍል ውሃ የሕክምና ጠቀሜታ ዙሪያ የተደረገ የምርምር ሥራ
1/26/2022 • 10 minutes, 53 seconds የናሳዋ ጄምስ ዌብ ቴሌስኮፕ ተልዕኮ እና የተጣለባት ተስፋ
1/19/2022 • 9 minutes, 36 seconds 12/1/2021 • 8 minutes, 55 seconds ደሃ ሀገራት 95 በመቶ የአንደኛውን ዙር ክትባት በመጠባበቅ ላይ ናቸው
11/24/2021 • 9 minutes, 7 seconds አወሮፕላንን ጨምሮ የተለያዩ የፈጠራ ስራዎችን ሰርቷል
አወሮፕላንን ጨምሮ የተለያዩ የፈጠራ ስራዎችን ሰርቷል
11/17/2021 • 8 minutes, 55 seconds ወጣቶቹ ለተሳትፎው የተመረጡት በሙያቸው ባደረጓቸው ሳይንሳዊ ጥናቶች ነው
11/10/2021 • 9 minutes, 34 seconds 9/1/2021 • 10 minutes, 53 seconds ተስፋ የተጣለባት ኢትዮጵያዊቷ ወጣት የአውሮፕላን መሀንዲስ
8/18/2021 • 9 minutes, 51 seconds ከምርጥ የአፍሪቃ የህዋ ሳይንስ ተመራማሪዎች ዝርዝር የተካተተ ው ወጣት
ከምርጥ የአፍሪቃ የህዋ ሳይንስ ተመራማሪዎች ዝርዝር የተካተተው ወጣት
8/4/2021 • 8 minutes, 35 seconds «ሜሴንጀር አር ኤን ኤ»ቴክኖሎጅ የህክምናው ሳይንስ አብዮት
ቀጣዩ ክትባት የኤች አይ ቪ ኤድስ ይሆን?
ቀጣዩ ክትባት የኤች አይ ቪ ኤድስ ይሆን?
7/21/2021 • 10 minutes, 6 seconds ተራኪ፤ ኢትዮጵያዊ መፅሃፍትን የሚያስደምጠው መተግበሪያ
ተራኪ፤ ኢትዮጵያዊ መፅሃፍትን የሚያስደምጠው መተግበሪያ
7/14/2021 • 9 minutes, 22 seconds ሁለት የኮሮና ክትባቶች ጥምረት ውጤት አስገኝቷል
ሰሞኑን በእንግሊዝ እና ጀርመን ሀገራት የተደረጉ ጥናቶች ፤ ደረስኩበት ባለው ምርምሩ የአስትራዜኔካ እና የባዮንቴክ ክትባቶች ጥምረት ከሁለት የአስትራዜኔካ መጠን በበለጠ ተሐዋሲውን የመከላከል አቅም እንዳለው አመላክቷል።
6/30/2021 • 9 minutes, 47 seconds