ደቡብ አፍሪቃ እስራኤልን በዘር ማጥፋት መከሰስ እና በናይጄሪያ የተስፋፋው የሀሰት ዲግሪ
ደቡብ አፍሪቃ እስራኤልን ጋዛ ውስጥ ተፈፀመ በተባለ የዘር ማጥፋት ወንጄል በዓለም አቀፍ ፍርድ ቤት መክሰሷ እያከራከረ ነው።,በሌላ በኩል በናይጄሪያ የሀሰት ዲግሪ የሚሸጡ የግል ትምህርት ተቋማት መስፋፋት ሀገሪቱን እያመሰ መሆኑ፤ በዚህ ሳምንት ትኩረት ከሳቡ የአፍሪቃ ጉዳዮች መካከል ነው።
1/13/2024 • 11 minutes, 13 seconds ትኩረት በአፍሪቃ ፤ደቡብ አፍሪቃ እስራኤልን በዘር ማጥፋት መከሰስ እና በናይጄሪያ የተስፋፋው የሀሰት ዲግሪ
1/13/2024 • 11 minutes, 13 seconds የኢትዮጵያ እና የሶማሌ ላንድ የወደብ ስምምነት፤የኮንጎ የምርጫ ውጤት ውዝግብ
የኮንጎ የምርጫ ቀዉስ፣ የሱዳን ተፋላሚ ኃይላት መሪዎች ጉብኝት
ምርጫዉ እንደገና እንዲደረግ ለመጠየቅ ተቃዋሚዎች ድምፅ በተሰጠ በሳምንቱ ሮብ የአደባባይ ሰልፍ ጠርተዉ ነበር።መንግስት ከለከለ።ሕገ-መንግስታዊ መብታቸዉን ለማስከበር የቆረጡ የተቃዋሚ ደጋፊዎች ግን የመንግስትን ክልከላ አልተቀበሉትም።ኪንሻ አደባባይ ከወጡት ተቃዋሚዎች አንዱ እንዲሕ ይላሉ።
12/30/2023 • 12 minutes, 20 seconds የኮንጎ የምርጫ ዉዝግብ፣ የሱዳን መሪዎች ጉብኝት
12/29/2023 • 12 minutes, 20 seconds ለተመሳሳይ ጾታ አፍቃሪ የተሰጠ ቡራኬና የአፍሪቃዉያን አስተያየት
ርዕሰ ሊቃነ ጳጳስ ፍራንሲስ ቤተክርስትያኒቱ የተመሳሳይ ጾታ አፍቃሪዎችን መቀበል እንደምትፈልግ እና ቡራኬ እንዲሰጥ መደንገጋቸዉ ግርታን ፈጥሯል። የፍንሲስ ይህ እርምጃ በአፍሪቃዉያን ዘንድ ግራ መጋባትን አስከትሏል። የተመሳሳይ ጾታ አፍቃሪዎች በ,ኩላቸዉ የበለጠ እንዲደረግ ጠይቀዋል። አፍሪቃዉያን በአብዛኛዉ በጾታዊ ጉዳይ ጠንካራ አመለካከት አላቸው።
12/23/2023 • 4 minutes, 59 seconds የሩዋንዳ ፖለቲካ ሰብአዊ መብቶች እና የስደተኞች ጉዳይ
ሩዋንዳ የሰብዓዊ መብቶችንና ዓለም አቀፍ ህጎችን አጽድቃለች። እነዚህ ህጎች በሀገሪቱ ህገ መንግስት እንደማህለቅ የሰፈሩ ቢሆንም በሩዋንዳ ከፍርድ ቤት ነፃ የሆኑ ግድያዎች፣ በመንግሥት እርምጃ የሰዎች መሰወር ብሎም ተቃዋሚዎችን ማሠቃየት የመሳሰሉ የመብት ጥሰቶች ይፈፀማል። ይሁንጂ ሃገሪቱ ሙስናን በመዋጋት ቀዳሚዋ አፍሪቃ አገር ናት።
12/23/2023 • 6 minutes, 31 seconds ትኩረት በአፍሪቃ፤ የስደተኞችና ሩዋንዳ እንዲሁም ሊቃነ ጳጳሱ ለግብረ ሰዶም የሰጡት ቡራኬ
12/23/2023 • 12 minutes, 30 seconds አፍሪቃ በ2024፤በቀውስ እና እድገት መካከል
ደቡብ አፍሪካን ጨምሮ በአፍሪካ በመጭው የጎርጎሪያኑ 2024 ዓ/ም ብዙ ምርጫዎች ይካሄዳሉ።ነገር ግን የሳህል አካባቢ ያልተረጋጋ ሆኖ እንደሚቆይ ባለሙያዎች ይገልፃሉ።በርካታ የአፍሪቃ ሀገሮችም ለበለጠ ዲሞክራሲ ይታገላሉ።ነገር ግን የአህጉሪቱ ኢኮኖሚ በፍጥነት እንደሚያድግ ባለሙያዎች ይተነብያሉ።
12/16/2023 • 10 minutes, 10 seconds ማብቂያ ያጣው የሱዳን ግጭትና ሰብዓዊው ቀውስ
የሱዳን ጦር ኃይል ወደ 200 ሺህ የሚጠጋ ኃይል አለው። የፈጥኖ ደራሹ ኃይል ደግሞ ከ70 እስከ 100 ሺህ ይገመታል። የሱዳን ጦር ኃያል ታንኮች ሄሊኮፕተሮችና የአየር ኃይልን ጨምሮ በርካታ የጦር መሣሪያዎች አሉት። ያም ሆኖ ሁለቱም ተፋላሚዎች ተመሳሳይ ደረጃ ላይ እንደሆኑ ነው የሚነገረው። አንዳቸውም በሌላኛቸው ላይ የበላይነት መያዝ አልቻሉም።
12/9/2023 • 6 minutes, 52 seconds የሦስት የሳህል አገራት አዲስ ኅብረት እጣ ፈንታ
«የሦስቱ ሀገራት ፀረ-ፈረንሳይ ስሜት ጠንካራ መሆን ብቻውን ሰርጎ ገቦችን ለመዋጋት በቂ ያደርጋቸዋል ማለት አይደለም። ተልዕኮአቸውን ለማሳካት የሚያስችል አቅምና መሠረተ ልማት የላቸውም። ምንም ዓይነት ኮንፈደሬሽን ቢቋቋም አሁን በአካባቢው የሚካሄደውን የአሸባሪዎች እንቅስቃሴ አያስቆምም »
12/9/2023 • 5 minutes, 20 seconds የተባባሰው የሱዳን ግጭት እና ከሳህል ቡድን 5 የወጡት ሦስት ሀገራት
12/8/2023 • 12 minutes, 19 seconds የኅዳር 22 ቀን 2023 ዓ.ም. ትኩረት በአፍሪቃ
12/1/2023 • 13 minutes, 45 seconds የጎርጎሪዮሳዊው 2023 የጀርመን አፍሪቃ ሽልማት ለካሜሮን ብሔራዊ የሴቶች ስብስብ ተሰጠ
የጎርጎሪዮሳዊው 2023 ዓ.ም. የጀመርን አፍሪቃ ሽልማት በካሜሮን የመጀመሪያው ብሔራዊ የሴቶች ስብስብን ለወከሉ ሦስት ካሜሮናውያን ሴቶች ተሰጠ። ማርቴ ዋንዱ፣ ሳሊ ማቡሚኒና አስቴር ኦማም የተባሉት ካሜሮናውናኑ ሴቶች ለዓመታት ካሜሮን ውስጥ በማኅበረሰባቸው መካከል ሰላም እንዲሰፍንና የሴቶች መብት እንዲከበር በሚደረገው ትግል ግንባር ቀደም ናቸው።
12/1/2023 • 13 minutes, 45 seconds ደቡብ አፍሪቃ ከእሥራኤል ጋር ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነቷን ማቋረጧ ያስከተለው ድጋፍና ተቃውሞ
ራማፎሳ ደቡብ አፍሪቃ ጉዳዩ ወደ ICC እንዲተላለፍ ማድረጓን ኳታርን በጎኙበት ወቅት ነበር ለጋዜጠኞች የተናገሩት። የውሳኔ ሀሳቡን ያዘጋጀው «የኤኮኖሚ ነጻነት ተዋጊዎች» የተባለው የግራ ክንፉ ተቃዋሚ ፓርቲ ነው። የፓርቲው ሊቀመንበር ጁልየስ ማሌማ እስራኤል ለዓለም አቀፍ ሕግ ተገዥ እስክትሆን ድረስ ያለን ግንኙነት መቋረጥ አለበት ብለዋል።
11/25/2023 • 5 minutes, 54 seconds ደቡብ አፍሪቃ ከእሥራኤል ጋር ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነቷን ለማቋረጥ መወሰኗ ያስከተለው ድጋፍና ተቃውሞ
11/25/2023 • 5 minutes, 54 seconds የቡድን ሀያ ኮምፓክት ዊዝ አፍሪቃ ጉባኤና ስጋቶቹ
ባለፉት10 ዓመታት የጀርመን ኩባንያዎች በአፍሪቃ 30 ሺህ የስራ እድል ብቻ ነው የፈጠሩት እንደ ተንታኙ ቪነስ ። የጀርመን መራኄ መንግሥት ኦላፍ ሾልዝ በአሁኑ ጉባኤ በአፍሪቃ ለታዳሽ ኃይል ማመንጫ ፕሪጀክቶች እስከ ጎርጎሮሳዊው 2030 ድረስ አራት ቢሊዮን ዩሮ ወይም 4.4 ቢሊዮን ዶላር ለመወረት ቃል ገብተዋል።
11/25/2023 • 5 minutes, 9 seconds ሱዳን ዛሬም የጠመንጃ አፈሙዝ ያጓራባታል ። ምንም እንኳን የሱዳን ተፋላሚ ኃይላት የተኩስ አቁም ለማድረግ ዝግጁነታቸውን ቢገልጹም በተግባር ግን ባላን ጣነታቸው ተባብሶ ቀጥሏል ። ከጠኝ ሺህ በላይ ሰዎች የተቀጠፉበት የሱዳን የእርስ በእርስ ጦርነት ከሰባት ወራት በኋላም መቋጫ የተገኘለት አይመስልም ።
11/18/2023 • 3 minutes, 42 seconds የቱዋሬግ አማጺያን «ትግላችን ይቀጥላል» ሲሉ ዝተዋል
11/18/2023 • 3 minutes, 33 seconds ሱዳን ከ9,000 በላይ ሰዎች ሳይገደሉ አልቀረም
11/18/2023 • 3 minutes, 42 seconds የማሊ ወታደራዊ ኹንታ ቱዋሬግን ከኪዳል አባረረ
የኪዳል ከተማ ከቱዋሬግ አማጺያን እጅ መውጣቷ ለማሊ ጦር ስኬት አንዳች ትርጉምም አለው። የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት መሩ ሰላም አስከባሪ ጓድ (MINUSMA)ከአካባቢው መውጣትን ተከትሎ ካለፈው ነሐሴ ወር ጀምሮ ሰሜን ማሊ ብርቱ ውጊያ ሲደረግባት ቆይቷል ።
11/18/2023 • 3 minutes, 33 seconds የናይጀሪያውን ተገን ጠያቂዎች እጣ ፈንታ በጀርመን
11/13/2023 • 5 minutes, 51 seconds የናይጀሪያውን ተገን ጠያቂዎች እጣ ፈንታ በጀርመን
ከጎርጎሮሳዊው ጥር 2023 እስከ መስከረም ድረስ ከ1800 በላይ ናይጀሪያውያን ጀርመን ውስጥ ተገን እንዲሰጣቸው ጠይቀዋል። የሕግ ባለሞያዋ ናይጀሪያዊቷ ጁዲት ኢቢ እንደሚሉት በርካታ ናይጀሪያውያን ከሀገራቸው የሚወጡት በጀርመን የተሻለ የስራ እድልና የኑሮ ደረጃ ፍለጋ ነው።የሚሰደዱትም መንግሥት ሕገ መንግሥታዊ መብቶቻቸውን ባለሟሟላቱ ነው ይላሉ ።
11/13/2023 • 5 minutes, 51 seconds ተፈናቃይ ፍልስጤማውያንን ማስገባትን ግብጽ የማትቀበለው ቀይ መስመር ትለዋለች ።ፕሬዝዳንት አብዱልፈታህ አልሲሲ፣ እስራኤል የማትቆጣጠረው ብቸኛው ወደ ጋዛ የሚያስገባው የራፋ ድንበር ከጋዛ ለሚመጡ ፍልስጤማውያን መተላለፊያ ሊሆን አይችልም ሲሉ በግልጽ ተናግረዋል። የግብጽ መንግሥት ድንበሩ ሲከፈት ፍልስጤማውያኑ በገፍ ወደ ግብጽ ይመጣሉ ብሎ ይሰጋል።
11/11/2023 • 6 minutes, 30 seconds ትኩረት በአፍሪቃ፦ የእሥራኤል ሀማስ ጦርነትና ግብጽ፤ የናይጀሪያውያን ተገን ጠያቂዎች እጣ ፈንታ በጀርመን
11/11/2023 • 12 minutes, 25 seconds ትኩረት በአፍሪቃ፣ የጀርመንና የኢራን መሪዎች የአፍሪቃ ጉብኝት
11/4/2023 • 14 minutes, 50 seconds በደቡብ አፍሪቃ ኢትዮጵያዉያንን ጨምሮ መጤዎች ላይ የሚደረገዉ ጥቃት
11/3/2023 • 7 minutes, 57 seconds በመፈንቅለ መንግሥት ወደ ስልጣን የመጣዉ የኒጀር ወታደራዊ አስተዳደር እና የአዉሮጳ ህብረትና የአሜሪካ አቋም
10/28/2023 • 4 minutes, 25 seconds በደቡብ አፍሪቃ የሱቅ ባለቤት በሆኑ መጤዎች ላይ የተሰነዘረዉ ጥቃት እና ስጋቱ
በደቡብ አፍሪቃ ኢትዮጵያዉያንን ጨምሮ የሸቀጥ ባለሱቅ የዉጭ ዜጎች ላይ ጥቃት ከተሰነዘረ በኋላ ፍርሃት ዉስጥ ይገኛሉ። ጥቃቱን የሰነዘረዉ ዱዱላ የተባለዉ ፀረ-ስደተኛ ቡድን ነዉ። በደቡብ አፍሪቃ የሚገኙ የሸቀጥ ሱቆች ያልዋቸዉ በርካታ ኢትዮጵያዉያን አንድም በሚሊዮን የሚቆጠር ገንዘባቸዉን ተዘርፈዋል፤ አልያም ሱቃቸዉን ዘግተዉ ለመሸሽ ተገደዋል።
10/28/2023 • 7 minutes, 57 seconds በኒጀሩ መፈንቅለ መንግሥት የአዉሮጳ ህብረትና የአሜሪካ የተለያየ አቋም
የአዉሮጳ ህብረት በመፈንቅለ መንግሥት ወደ ስልጣን በመጣዉ በኒጀሩ ወታደራዊ ጁንታ ላይ ማዕቀብ ለማሳለፍ እያሰበ ነዉ። በሌላ በኩል ዩናይትድ ስቴትስ ከኒጀሩ ወታደራዊ ጁንታ ጋር የግንኙነት መስመሮችን ክፍት ለማድረግ መፈለግዋ ተሰምቷል።
10/28/2023 • 4 minutes, 25 seconds ትኩረት በአፍሪቃ፤ ጥቅምት 10 ቀን 2016 ዓም
10/21/2023 • 12 minutes, 34 seconds 10/7/2023 • 13 minutes, 26 seconds ደቡብ አፍሪቃ ጥብቅ የድንበር ቁጥጥር ጀመረች
ባለሥልጣናት እንዳሉት የድንበር ቁጥጥርን ማጠናከሩ ወንጀልን መከላከልም ነው ።ያም ድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎችን መከላከል ማለት ነው። ማስያፓቲ ይህን ይበሉ እንጂ ሁሉም ሰው የአዲሱ መስሪያ ቤት እርምጃ ይሳካል ብሎ አያምንም።
10/7/2023 • 4 minutes, 42 seconds የግብጽ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ለውጥ የማምጣቱ ተስፋ አይታይም
ከተቃዋሚው ከታንታዊ የምርጫ ዘመቻ አባላት ቢያንስ 73ቱ ከአሸባሪ ቡድን ጋር አብራችኋል፤የሀሰት ዜና አሰራጭታችኃል፤ እንዲሁም ማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎችን አለአግባብ ተጠቅማችኋል ተብለው መያዛቸው ተረጋግጧል። ስለጉዳዩ የተጠየቀው የግብጽ ብሔራዊ የምርጫ ባለሥልጣን ፣ በሰዎቹ ላይ ደረሰ የተባለውን በሙሉ «መሠረተ ቢስና የሀሰት ክስ» ሲል አጣጥሏል።
10/7/2023 • 8 minutes, 34 seconds 9/29/2023 • 6 minutes, 7 seconds መፈንቅለ መንግሥት የደጋገማት ቡርኪናፋሶ
9/29/2023 • 7 minutes, 4 seconds ትኩረት በአፍሪቃ መስከረም 19 ቀን 2016 ዓ.ም.
9/29/2023 • 12 minutes, 46 seconds የሊቢያ ጎርፍ፣ የስደተኞች እጣፈንታ፣ የጊኒ ቢሳዉ ነፃነት
9/22/2023 • 13 minutes, 1 second የጎርፍ አደጋ በሊቢያ፤ የአደጋዉን መጠን መቀነስ ይቻል ነበር?
በሊ ቢያ የባህር ወደብ ከተማ ደርና በደረሰዉ የጎርፍ አደጋ በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች እንደሞቱ እና በ100 ሺህ የሚቆጠሩ ሰዎች መኖርያ ቤቶቻቸዉን እንዳጡ ተነግሯል። የደርና ከተማ ነዋሪ ከሆነዉ አንድ ሦስተኛ ያህሉ አንድም በጎርፍ ታጥቦ ህይወቱን አጥቷል፤ አልያም የደረሰበት አይታወቅም። የሟቾች ቁጥር 20 ሺህ ሳይደርስ አይቀርም ተብሏል።
9/16/2023 • 5 minutes, 12 seconds ኬንያ- የፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ አንደኛ ዓመት የስልጣን ዘመን
ስልጣን ከያዙ አንድ ዓመት የደፈኑት የኬንያዉ ፕሬዚዳንት ዊልያም ሩቶ በኬንያ የምግብ ዋጋ እና የግብር ክፍያ በማሻቀቡ የሩቶ መንግሥት ተቃዋሚ ፖለቲከኞች ቁጣቸዉን መግለጽ ከጀመሩ ሰነባብተዋል። ፕሬዚዳንት ዊሊያም ወደሥልጣን እንዲመጡ ድምጽ የሰጠላቸዉን ሕዝብ የሚያዳምጥ ጆሮ የላቸዉም ሲሉ ምሁራን ቅሬታቸዉን እየገለጹም ነዉ።
9/16/2023 • 8 minutes, 43 seconds የሕንድ ዋና ከተማ ኒው ዴልሂ ውስጥ ዛሬ የጀመረው የቡድን 20 የበለጸጉ ሃገራት 18ኛው ጉባኤ ነገ ይጠናቀቃል ። ጉባኤው ከመጀመሩ ጥቂት ቀናት አንስቶ ዋነኛ መነጋገሪያ ሆኖ የቆየው የአፍሪቃ ኅብረት የቡድኑ አዲስ አባል የመሆን ጥያቄ ነበር ።
9/9/2023 • 5 minutes, 43 seconds 9/2/2023 • 13 minutes, 55 seconds 8/19/2023 • 10 minutes, 55 seconds ትኩረት በአፍሪቃ የነሀሴ 6 ቀን 2015 ዓ/ም
8/12/2023 • 11 minutes, 44 seconds ኒዠር፦ የኢኮዋስ ወታደራዊ ጣልቃ ገብነት ይሳካ ይሆን?
የምዕራብ አፍሪቃ የመከላከያ አዛዦች ሐሙስ ዕለት በናይጀሪያ ዋና ከተማ አቡጃ ላይ ተሰብስበዉ፤ የኒዠርን ፕሬዝዳንት ሞሐመድ ባዙምን ወደ ስልጣን ለመመለስ ዲፕሎማሲያዊ ጥረት ካልተደረገ ወይም ካልተሳካ ወታደራዊ ጣልቃ ገብነት ሊኖር እንደሚችል ተወያይተዋል።
8/11/2023 • 6 minutes, 24 seconds የአፍሪቃ የኤሌክትሪክ አገልግሎት እጥረት
ከሰሃራ በታች ያሉ የአፍሪቃ አገሮች የኤሌክትሪክ ኃይል ከማግኘት ጋር በተያያዘ በዓለም ዉራ በሚባል ደረጃ ላይ ይገኛሉ። አህጉሩን የኤሌክትሪክ ችግር ለመቅረፍ በመሰረተልማት ላይ መስራት ያስፈልጋል። ከሰሃራ በታች በሚገኙ ሀገራት 567 ሚሊዮን ህዝብ የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ አይደለም።
8/5/2023 • 4 minutes, 41 seconds ኤርትራ ዉስጥ ሁሉም የሐገሪቱ ዜጎች እኩል የሚሳተፉበትና የሚጠቀሙበት ፌደራዊ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት በሚመሰረትበትና ፍትሐዊ ሕገ መንግስት በሚረቀቅበት ስልት ላይ የሚነጋገር ጉባኤ በዩናይትድ ስቴትስ ዉስጥ ይደረጋል። በጉባኤዉ ፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ ከሚመሩት ሥርዓት በኋላ ሐገሪቱ በምትመራበት ፖለቲካዊ ስርዓት እንዴትነት ላይ ይመክራል።
7/1/2023 • 7 minutes, 26 seconds የጀልባ መስጠም እልቂቱ ብርቱ ሐዘን አስከትሏል
6/17/2023 • 5 minutes, 45 seconds 6/17/2023 • 4 minutes, 23 seconds የኤርትራ 30ኛው ዓመት የነጻነት በዓል እና አንድምታው
5/29/2023 • 13 minutes, 34 seconds የሱዳን ጦርነት፣ የአፍሪቃ ድርቅና ርዳታ
5/27/2023 • 11 minutes, 42 seconds 5/20/2023 • 11 minutes, 58 seconds 5/13/2023 • 12 minutes, 40 seconds የሱዳኑን ውጊያ የሚመሩት ጀነራሎች ደጋፊዎች ማን ናቸው?
የኒዠር ነዋሪዎች ምሬትና የስደተኞች ስቃይ
5/6/2023 • 10 minutes, 18 seconds የኒዠር ነዋሪዎች ምሬትና የስደተኞች ስቃይ
ምንም እንኳን በአጋዴዝ እንቅስቃሴዎች ቢገደቡም በከተማይቱ በኩል የሚደረገው ስደት ግን አልቆመም። በየሳምንቱ 150 መኪናዎች ከአጋዴዝ ወደ ሊቢያ ይሄዳሉ። በከተማይቱ ስደት ብዙ ገንዘብ ማግኛ ምንጭ ነው። ከቀድሞው አሁን የተለወጠ ነገር ቢኖር ስደተኞች ወደ ሊቢያ ለመሄድ ሲሄድ የሚጠየቁት ዋጋ መጨመሩ፣
5/6/2023 • 4 minutes, 26 seconds የሱዳኑን ውጊያ የሚመሩት ጀነራሎች ደጋፊዎች ማን ናቸው?
የፈጥኖ ደራሹ ኃይል በእንግሊዘኛው ምህጻር RSF አጋሮች ማንነት ብዙም ግልጽ አይደለም። ሆኖም ሳዑዲ አረብያ፣የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች፣ሊቢያ የሚገኙት የፊልድ ማርሻል ሃሊፋ ሀፍታር ኃይሎች እና ዋግነር የሚባለው የሩስያ የግል ወታደራዊ ኩባንያ የRSF አጋር ናቸው ተብሎ ይገመታል። የሱዳን ጦር ሠራዊት ደፍሞ ከግብጽ ጋር ጥብቅ ግንኙነት አለው።
5/6/2023 • 5 minutes, 56 seconds 4/29/2023 • 11 minutes, 18 seconds የደቡብ አፍሪቃ ከዓለም አቀፉ ፍርድ ቤት እወጣለሁ አልወጣም ዉዝግብ
የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን የፊታችን ነሐሴ መገባደጃ ላይ በተፋጠነ የኤኮኖሚ ዕድገት ላይ የሚገኙ አምስት ሃገራት በሚሳተፉበት ጉባዬ ላይ ለመገኘት ወደ ደቡብ አፍሪቃ እንደሚጓዙ ተገለፀ። ይህን ተከትሎ ደቡብ አፍሪቃ ከዓለም አቀፉ የጦር ወንጀለኞች ፍርድ ቤት አባልነት እወጣለሁ አልወጣም መልስ ዉዥንብር ዉስጥ ከቷት ነዉ የሰነበተዉ።
4/29/2023 • 5 minutes, 18 seconds የአፍሪቃ መሪዎች ከሶማልያ የዉጭ ኃይላትን ሁሉ ሊያስወጡ ነዉ
በሶማሊያ የሚገኘው የአፍሪቃ ኅብረት በሶማልያ ያሰማራቸዉን የሰላም አስከባሪ የውጭ አገር ወታደሮች ሁሉ ደረጃ በደረጃ ለማውጣት ተስማምቷል። ህብረቱ የሰላም አስከባሪ ጓዱን ማስወጣት የሚጀምረው ከፊታችን ሰኔ ወር መጨረሻ ጀምሮ እንደሆንም ይጠበቃል። ይሁንና የዉጭ ኃይላቱን የማዉጣቱ ሂደት የሶማሊያን ዜጎች ደህንነት አደጋ ላይ ሊጥስ አይገባም።
4/29/2023 • 4 minutes, 52 seconds 4/22/2023 • 11 minutes, 28 seconds 4/8/2023 • 9 minutes, 39 seconds 4/1/2023 • 11 minutes, 58 seconds አሳሳቢው የአፍሪቃ ወጣት ስራ አጦች ቁጥር ማደግ፤
የኮንጎው ጥቅጥቅ ደን የተጋረጠበት አደጋ
3/18/2023 • 10 minutes, 56 seconds 2/25/2023 • 12 minutes, 2 seconds የጥር 27 ቀን 2015 ዓ.ም ትኩረት በአፍሪካና ከጋዜጦች ዓምድ
2/4/2023 • 18 minutes, 55 seconds የኬንያ የሰብአዊ መብት ኮሚሽን የሞት ቅጣትን በሃገሪቱ ለመሻር እንቅስቃሴ ጀምሯል። ምንም እንኳን የሞት ቅጣት አሁንም በኬንያ ህጋዊ ቢሆንም ወንጀልን በመዋጋት ረገድ ውጤታማ አለመሆኑን እና ድሆች ላይ ብቻ ማነጣጠሩን የኬንያ የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን አጽኖት ሰጥቷል። በኬንያ የመጨረሻው የሞት ቅጣት የተፈፀመዉ ከ 35 ዓመታት በፊት ነዉ።
2/4/2023 • 3 minutes, 15 seconds የትኩረት በአፍሪካ እና የጋዜጦች አምድ መሰናዶዎች
1/21/2023 • 18 minutes, 26 seconds የትኩረት በአፍሪቃ እና የጋዜጦች ዓምድ ዝግጅቶች
1/14/2023 • 18 minutes, 32 seconds የትኩረት በአፍሪካ እና የጋዜጦች አምድ መሰናዶዎች
12/24/2022 • 20 minutes, 20 seconds ትኩረት በአፍሪካ እና የጋዜጦች አምድ መሰናዶዎች
12/17/2022 • 18 minutes, 22 seconds የትኩረት በአፍሪካ እና የጋዜጦች አምድ መሰናዶዎች
12/10/2022 • 20 minutes, 17 seconds በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሰላም ለማስፈን የሚደረገው ጥረት
አፍሪቃውያን በጀርመን
ድርድሩ በባለዘጠኝ ነጥብ እቅድ ቢጠናቀቅም፣ውጤቱ አሁንም ግልጽ አይደለም።በግልጽ የተታወቀው የኮንጎ መንግሥትና የአካባቢው ማኅበረሰብ ውይይት ይቀጥላል መባሉ ነው ።ኬንያታ ደግሞ በኮንጎ ሰላም ሊሰፍን ጅምር ላይ ነው ብለዋል። ይሁንና በለንደኑ ቻተም ሃውስ የጥናት ተቋም የአፍሪቃ መርሀግብር ሃላፊ አሌክስ ቪነስ ግን ይህ ተግባራዊ መሆኑን ይጠራጠራሉ።
ሶማልያ፤ የፕሬዝደንቱ ዛቻ፣ የአሸባብ ጥቃት
11/28/2022 • 12 minutes, 37 seconds 11/26/2022 • 13 minutes, 5 seconds የትኩረት በአፍሪካ እና የጋዜጦች አምድ መሰናዶዎች
11/19/2022 • 21 minutes, 45 seconds ረሃብ አድማ የመታዉ ግብጻዊዉ የማኅህበረሰብ አንቂ
የ40 ዓመቱ አል-አብደል ፋታህ መታሰሩን የታሰረበትን ሁኔታ ሰብዓዊነት የጎደለዉ ሲል ባለፈዉ ሚያዝያ 2 ቀን የጀመረዉ፤ የረሃብ አድማ ለ220 ቀናት ቀጥሎበታል። በግብፅ ቀይ ባህር ዳርቻ በምትገኘዉ ሻርማልሴክ 27 ኛዉ የተመ የአየር ጥበቃ ጉባዔ ሲጀመር አብደል ፋታህ ውኃ መጠጣት እንዳቆመ ለቤተሰቡ አሳወቀ።
11/14/2022 • 5 minutes, 2 seconds የትኩረት በአፍሪካ እና የጋዜጦች አምድ መሰናዶዎች
11/12/2022 • 18 minutes, 25 seconds ኬንያና ደቡብ አፍሪቃ ከቪዛ ነፃ ስምምነት ተፈራረሙ
ኬንያውያን ከመጪው 2023 የጎርጎሮሳዊው አዲስ ዓመት ጀምሮ፣ ያለቪዛ ደቡብ አፍሪቃ መግባት እንደሚችሉ መነገሩ ሰሞኑን ኬንያዉያን ያስደሰተ ዜና ሆኖ ሰንብቷል። ሁለቱ ሃገራት እዚህ ስምምነት ላይ የደረሱት፤ የደቡብ አፍሪቃዉ ፕሬዚዳንት ኬንያ ናይሮቢን በጎበኙበትና ከኬንያ አቻቸዉ ጋር የመግባብያ ሰነድ ከተፈራረሙ በኋላ ነዉ።
11/12/2022 • 5 minutes, 48 seconds 11/5/2022 • 5 minutes, 30 seconds የትኩረት በአፍሪካ እና የጋዜጦች አም ድ መሰናዶዎች
10/29/2022 • 19 minutes, 40 seconds የትኩረት በአፍሪካ እና የጋዜጦች አምድ መሰናዶዎች
10/22/2022 • 18 minutes, 58 seconds የትኩረት በአፍሪካ እና የጋዜጦች አምድ መሰናዶዎች
10/15/2022 • 19 minutes, 7 seconds ራሳቸውን በፕሬዝዳንትነት የሰየሙት ሻምበል ትራኦሬ
ረቡዕ በይፋ ሥልጣኑን የነጠቁት የ34 ዓመቱ ትራኦሬ ካዛሬ ሳምንት አርብ በፊት በሀገራቸውም ይሁን ከሀገራቸው ውጭ የሚያውቃቸው አልነበረም። ያለፈው ሳምንቱ መፈንቅለ መንግሥት ፣ ከሻምበልነት በአንዴ የዓለም ወጣቱ መሪ ካደረጋቸው በኋላ ታዋቂነታቸው በሀገራቸው ብቻ ሳይሆን በዓለም ዙሪያ ተዳርሷል።
10/8/2022 • 12 minutes, 4 seconds ትኩረት በአፍሪካ እና የጋዜጦች አምድ መሰናዶዎች
10/1/2022 • 19 minutes, 49 seconds በቅርቡ ማሊ፣ቡርኪናፋሶ፣ጊኒ፣ቻድና ሱዳን የተደረጉት መፈንቅለ መንግስታት ደግሞ ለአፍሪቃ አዳዲስ አምባገነኖች አፍርተዉላታል።የኤርትራ ከብዙዎቹ አይገጥምም።ሕገ-መንግስት የለም።ምክር ቤት የለም።ምርጫ የለም።ሁሉንም የጠቀለለ አንድ ሰዉ ግን አለ።
9/24/2022 • 5 minutes, 26 seconds ትኩረት በአፍሪቃ እና የጋዜጦች አምድ መሰናዶዎች
9/17/2022 • 18 minutes, 31 seconds ሞዛምቢክ ከባለፈው ሳምንት ሽብር በቅጡ ያገገመች አትመስልም። በሰሜ ናዊ ሞዛምቢክ፤ ደረቷን ወደ ሰፊው የሕንድ ውቅያኖስ ገልብጣ ለተቆረቆረችው የናምፑላ አውራጃ አነስተኛዋ የወደብ ከተማ ናካላ ያለፈው ሳምንት ሽብር ጥላውን እንዳሳረፈባት ነው። በከተማዪቱ በሚገኘው የመነኮሳት ማደሪያ መናኒያቱ ያልጠበቁት አስደንጋጭ የሽብር ጥቃት ተፈጽሞባቸዋል።
9/17/2022 • 4 minutes, 31 seconds ትኩረት በአፍሪካ እና የጋዜጦች አምድ መሰናዶዎች
9/3/2022 • 20 minutes, 20 seconds የአንጎላ ምርጫ ዉጤት፣ የአፍሪቃ ሴቶች መከራ
8/26/2022 • 11 minutes, 38 seconds ትኩረት በአፍሪካ እና የጋዜጦች አምድ መሰናዶዎች
8/20/2022 • 21 minutes, 8 seconds የአፍሪቃውያን ተስፋ ከመርከቦቹ ይልቅ በራስ ቀዬ ቢሆን
አፍሪቃውያኑ ጥገኝነትን እየቀነሱ የበለጠ መቋቋምን ማምጣት እንዴት ይቻላቸው ይሆን ? ከዚሁ ጎን ለጎን እንደ ኖንሴዶ ቩቱላ ያሉ ተመራማሪዎች ጥቅም ላይ ያልዋሉ ሰፋፊ የእርሻ መሬቶች ጥቅም ላይ እንዲውሉ በማድረግ አፍሪካ ከውጪ ከሚላኩላት መርከቦች ጥገኝነትን እንዴት መቀነስ እንደምትችል መንገድ ማፈላለጋቸው ተስፋ ሰጭነቱን አሳይቷል።
8/20/2022 • 12 minutes, 23 seconds