ካፋዎች አራት አይነት ባህላዊ የሙዚቃ ስልቶች አሏቸው ። በደስታ እና በበዓላት ቀናት የሚዜሙ፣ በጋራ ስራ ወይም ደቦ ወቅት የ ሚዜሙ ፣ በለቅሶ ወይም የሀዘን ወቅት የሚዜሙ ፣ እንዲሁም በአካባቢው ከተፈጥሯዊ ስረዓት ውጪ አዲስ ክስተት ሲፈጠር ሴቶች ከመንደር መንደር እየተቀባበሉ የሚያዜሟቸው ናቸው ።
6/5/2022 • 10 minutes, 26 seconds መዝናኛ፦ የካፋ ቱባ ባህላዊ ሙዚቃዎች ወዴት ናቸው?
6/5/2022 • 10 minutes, 26 seconds ኢትዮ ፊልም የሚዘጋጀው ጉማ አዋርድ ባለፈው አመት ተሰርተው በተለያዩ የኢትዮጵያ ሲኒማ ቤቶች ለህዝብ እይታ የበቁ ፊልሞችን የሚያወዳድር ነው። በዘንድሮው የሽልማት መርሐ ግብር ቤተልሔም አካለወርቅ በእጇ እና በጀርባዋ ጽፋ የታየችው የሴት ልጅ ጥቃት ይቁም የሚል መልዕክት የብዙሃንን ቀልብ የሳበ ነበር።
5/22/2022 • 10 minutes, 28 seconds 5/22/2022 • 10 minutes, 28 seconds የስእልና ቅርጻቅርጽ ባለሞያ ምሕረት ዳዊት
ከ1983 ጀምሮ የተለያዩ ስእሎችን በመሳል በቡድንና በተናጥል ወደ 40 የሚጠጉ የሥእል ትርኢቶችን ማቅረቧን የገለጸችልን ምሕረት ከተመልካቾችም የእደጊ ተመንደጊ አድናቆት ማግኘቷንና ይህም ለስራዋ ብርታት እንደሰጣት አጫውታናለች።
5/15/2022 • 9 minutes, 50 seconds የስእልና ቅርጻቅርጽ ባለሞያ ምሕረት ዳዊት
ከ1983 ጀምሮ የተለያዩ ስእሎችን በመሳል በቡድን ና በተናጥል ወደ 40 የሚጠጉ የሥእል ትርኢቶችን ማቅረቧን የገለጸችልን ምሕረት ከተመልካቾችም የእደጊ ተመንደጊ አድናቆት ማግኘቷንና ይህም ለስራዋ ብርታት እንደሰጣት አጫውታናለች።
5/15/2022 • 9 minutes, 50 seconds 5/1/2022 • 9 minutes, 3 seconds ሜድ ኢን ቻይና፣ ታሰጨርሺኛለሽ፣ እሾሃማ ፍቅር፣ ላገባ ነው የሚሉ ፊልሞቸ በአብዛኛው የጥበብ ታዳሚ የሚታወቁ ናቸው። በእነዚህና ሌሎች ሰራዎቸ በደራሲነት ዳይሬክተርነተና በፊልም ሰሪነት እንዲሁም በመጽሐፍና ግጥም ደራሲነት እያገለገለ ነው አርቲስት ሃብታሙ ማሞ
5/1/2022 • 9 minutes, 3 seconds ሁለገቡ የስነ ጥበብ ሰው ምንይችል እንግዳ የህይወት ተሞክሮ
4/17/2022 • 11 minutes, 10 seconds ድምጻዊ ፣ ጸሐፊና ጋዜጠኛው ምንይችል እንግዳ
ምንይችል እንግዳ ይባላል፣ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በቲያትሪካል አርትስ የመጀመሪያ ዲግሪ፣ ከጎንደር ዩኒቨርሲቲ ደግሞ በሶሻል ሳይንስ 2ኛ ዲግሪውን ይዟል፡፡ አሁን በአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋዜጠኛ ነው፡፡ ምንይችል ዘፋኝና ፀሐፊም ነው፣ በአገውኛ ቋንቋ የዘፈን ግጥሞችን ለዘፋኞች ይሰጣል፣ እሱም ይዘፍናል፡፡
4/17/2022 • 11 minutes, 10 seconds እንደገና የሚቀናበሩ ሙዚቃዎች በኢንደስትሪው ውስጥ ያላቸው አንድምታ
ሙዚቃ በኢትዮጵያ በትውልድ ቅብብሎሽ ሂደት እያለፈ ዛሬን ደርሷል። በየትውልዱ ዘመን ተሻጋሪ የሙዚቃ ስራዎች ተሰርተው ለአድማጭ ተመልካቹ ደርሰዋል። የዚያኑ ያህል ከግለሰቦች ድካም ሳይዘል በአንድ ወቅት ተደምጠው በሆነ አጋጣሚ ካልሆነ በቀር ከአድማጭ ተመልካቹ ጆሮና አይን ርቀው የቀሩ የሙዚቃ ስራዎች ተጠቃሾች ናቸው ።
4/10/2022 • 11 minutes, 43 seconds እንደገና የሚቀናበሩ ሙዚቃዎች በኢንደስትሪው ውስጥ ያላቸው አንድምታ
አሁን አሁን በኢትዮጵያ የሙዚቃ ኢንዱስትሪ ውስጥ እንደገና በሚሰሩ ወይም በእንግሊዘኛው ሪሚክስ በሚደረጉ እንዲሁም በከቨር የተሰሩ አዳዲስ የነጠላ ዜማዎች በስፋት እየተለቀቁ ይገኛሉ። የማህበራዊ መገናኛ ዘዴዎች በተለያዩ አማራጮች መምጣታቸው ደግሞ የሙዚቃ ስራዎች በቀላሉ አድማጭ ተመልካች ጋር እንዲደርሱ ከማስቻሉም ባለፈ የገቢ ምንጭ እየሆነ ነው።
4/3/2022 • 10 minutes, 34 seconds ማጀቴ፤ የኒና ግርማ አዲሱ የሙዚቃ አልበም
3/27/2022 • 11 minutes, 37 seconds አምስተኛው የኦዳ አዋርድ እነማንን ሸለመ?
በዘንድሮው የኦዳ ሽልማት ስነ ስረዓት በሙዚቃ ፣ ፊልም እና የስነ ጽሁፍ ዘውጎች ከ60 በላይ አርቲስቶች በዕጩነት መቅረባቸው በአዘጋጆቹ ተገልጿል። በ20 የተለያዩ ዘርፎች ሽልማቱ የተዘጋጀ ሲሆን ለሙዚቃ ስምንት የሽልማት ዘርፎች ፣ ለፊልም ሰባት የሽልማት ዘርፎች እንዲሁም ለስነ ጽሁፍ ሁለት የሽልማት ዘርፎች አሸናፊዎች ተለይተዋል።
3/13/2022 • 10 minutes, 23 seconds አምስተኛው የኦዳ አዋርድ የዕድሜ ልክ ተሸላሚዎችን አካቶ ተከናውኗል
3/13/2022 • 10 minutes, 23 seconds 2/20/2022 • 20 minutes, 30 seconds ድምጻዊ እና የመብት ተሟጋቹ ኑሆ ጎበና ሲዘከር
ለዛ ባ ላቸው እና ወኔ ቀስቃሽ ሙዚቃዎቹ ተወዳጅነትን ያተረፈው ገና በለጋ የወጣትነት ዕድሜው ነበር ። ለዚያውም አማራጭ የመገናኛ ብዙኃን ባልነበረበት እና የሙዚቃ ኢንዱስትሪው ገና ባልተስፋፋበት የንጉሱ ዘመን። ለኦሮሞ ህዝብ መብት መከበር «ከንጉሱ ዘመን ጀምሮ የሙዚቃ ተሰጥዖውን ተጠቅሞ መታገሉን » የሙያ አጋሮቹ ይመሰክሩለታል።
1/23/2022 • 10 minutes, 58 seconds ከደራሲ ምህረት አዳል ጊቢ ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ
12/26/2021 • 9 minutes, 36 seconds ከደራሲ ምህረት አዳልጊቢ ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ
ትውልድ እና እድገቷ አዲስ አበ ባ የሆነችው ወጣት ደራሲ ምህረት አዳልጊቢ ከህጻንነቷ ጊዜ ጀምሮ የመጻፍ ልምድ አካብታለች። አሁን ላለችበት የደራሲነት ሙያ የእናትዋ አሻራ ትልቅ እንደሆነ ጭምር ትናገራለች። በእንግሊዘኛ ቋንቋ አራት መጻሕፍት ለኅትመት ያበቃችው ምህረት አዳልጊቢ የዛሬው የመዝናኛ መሰናዶ እንግዳ ነች።
12/26/2021 • 9 minutes, 36 seconds የድሬዳዋው ሲሳይ ዘለገሀሬ የግጥም ስራዎች
"ለፍቅራችሁ" ገጣሚ ሲሳይ ከስምንት አመት በፊት ያሳተመው የግጥም መፅሀፍ ርዕስ ነበር። የዚያን ጊዜው መፅሀፍ ከብዙዎች አስተዋውቆኛል የሚለው ሲሳይ ከዚያ በኃላ ግን መፅሀፍ ማሳተም ሀሳቡ ቢኖረውም በተለያየ ምክንያት ማሳተም አለመቻሉን አጫውቶናል።
12/19/2021 • 8 minutes, 9 seconds ዘርፈ ብዙ የጥበብ ባለሙያ ዋሲሁን አራጌ
በጋዜጠኝንት፣ የሙዚቃ ግጥም ደራሲነት በተንቀሳቃሽ ምስል የታግዙ የሙዚቃ አልበሞችን ዳይረክተርነትና አምራችነት እንዲሁም በግጥም፣ አጭር ወጎችና ረዥም ልቦለድ ድርሰት ይታወቃል። ዋሲሁን አራጌ።
12/12/2021 • 10 minutes, 8 seconds የድምጻዊ ወንድዬ አበበ የሙዚቃ ሕይወት እና ስራዎች
ትውልድ እና እድገቱ በቀድሞው የደቡብ ክልል ኮንታ ልዩ ወረዳ ፤ በአሁኑ የደቡብ ምዕራብ ህዝቦች ክልል ኮንታ ዞን እንደሆነ ይናገራል። የሙዚቃ ስራን ገና በለጋ እድሜው በተቀላቀለበት የወታደር ቤት መጀመሩን ይናገራል፤ ድምጻዊ ወንድዬ አበበ ወይም በቅጽል ስሙ ወንድዬ ኮንታ ። የዛሬው የመዝናኛ ዝግጅት እንግዳችን ነው።
11/28/2021 • 11 minutes, 12 seconds የአርቲስት መርጊቱ ወርቅነህ የሙዚቃ ህይወት እና ስራዎቿ
11/14/2021 • 11 minutes, 43 seconds ሰርከስ ደብረብርሃን በጀርመን ብሩል ከተማ
ከተመሠረተ ከ20 ዓመታት በላይ ያስቆጠረው የሰርከስ ደብረብርሃን ቡድን በአሁን ሰዓት አውሮፓ ውስጥ እየተዟዟረ ትርዒት በማቅረብ ላይ ይገኛል። በኮሮና ምክንያት ሰባት የቡድኑ አባላትን ብቻ ይዞ የተጓዘው ሰርከስ ደብረብርሃን ሰሞኑን በዚህ በጀርመን የተለያዩ ከተሞች ተዟዙሮ ብቃቱን ያሳየበት ብቻ ሳይሆን የባህል ልውውጥም ያደረገበት ነበር።
11/7/2021 • 10 minutes, 30 seconds ሰርከስ ደብረብርሃን በጀርመን ብሩል ከተማ
ከተመሠረተ ከ20 ዓመታት በላይ ያስቆጠረው የሰርከስ ደብረብርሃን ቡድን በአሁን ሰዓት አውሮፓ ውስጥ እየተዟዟረ ትርዒት በማቅረብ ላይ ይገኛል። በኮሮና ምክንያት ሰባት የቡድኑ አባላትን ብቻ ይዞ የተጓዘው ሰርከስ ደብረብርሃን ሰሞኑን በዚህ በጀርመን የተለያዩ ከተሞች ተዟዙሮ ብቃቱን ያሳየበት ብቻ ሳይሆን የባህል ልውውጥም ያደረገበት ነበር።
11/7/2021 • 10 minutes, 30 seconds ማኅበራዊና ሀገራዊ ጉዳዮች ተነስተውበታል
10/17/2021 • 11 minutes, 51 seconds «ከሁሉ ነገር ሀገሬ ትቀድምብኛለች»ድምፃዊት ራሄል ጌቱ
10/10/2021 • 11 minutes, 13 seconds የኢትዮጵያ ዘመናዊ ቴያትር መቶ ዓመት በሰሜን አሜሪካ ተከበረ
የኢትዮጵያ ዘመናዊ ቴያትር መቶ ዓመት ሞላው::የሃገር ቤቱን ክብረ በዓል ተከትሎ ካናዳን ጨምሮ በሰሜን አሜሪካ የሚገኙ የቴያትር ባለሙያዎች የኢትዮጵያ ዘመናዊ ቴያትር የተጀመረበትን መቶኛ ዓመት በዋሽንግተን ዲሲ አክብረዋል:: ይኸው ልዩ ክብረ በኃል የተካሄደው ሲልቨርስፕሪንግ ሜሪላንድ በሚገኘው ሞንቶጎመሪ ኮሌጅ የቴያትር ማዕከል ውስጥ ነበር::
10/3/2021 • 9 minutes, 6 seconds የኢትዮጵያ ዘመናዊ ቴያትር መቶ ዓመት በሰሜን አሜሪካ ተከበረ
10/3/2021 • 9 minutes, 6 seconds ኢትዮጵያዊው ኤልቪስ ፕሪስሊ፤ አለማየሁ እሸቴ ሲታወስ
ኢትዮጵያዊው ኤልቪስ ፕሪስሊ፤ አለማየሁ እሸቴ ሲታወስ
9/5/2021 • 10 minutes, 22 seconds መዝናኛ፦ የኢትዮጵያውያን የኪነ-ጥበብ ማኅበር በሰሜን አሜሪካ
8/8/2021 • 9 minutes, 59 seconds ከጋዜጠኛ ሰለሞን ታምሩ ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ
ሰለሞን ታምሩ በአካል ጉዳተኞች ላይ ያተኮሩ መሰናዶዎች የሚሰራ ጋዜጠኛ ነው። አዲስ አበባ ተወልዶ ያደገው ሰለሞን እስከ ዘጠነኛ ክፍል ድረስ ማየት ይችል ነበር። የአይን ብርሀኑን ካጣ በኋላ በቤት ውስጥ ለመቀመጥ ሲገደድ ራዲዮ ማዳመጥ ያዘወትር የነበረው ሰለሞን በአካል ጉዳት ላይ በቂ ትኩረት ባለመሰጠቱ በእልህ ጋዜጠኝነትን እንደጀመረ ተናግሯል
8/1/2021 • 10 minutes, 31 seconds ከጋዜጠኛ ሰለሞን ታምሩ ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ
8/1/2021 • 10 minutes, 31 seconds የአንጋፋዋ ጋዜጠኛ ኢሌኒ መኩርያ ሕይወት እና ስራዎቻቸው
7/25/2021 • 11 minutes, 33 seconds የባጃጅ ሾፌሯ ወ/ሮ የሕይወት ተሞክሮ ምን ይናገራል?
ወ/ሮ መድኃኒት ተሾመ በአዲስ አበባ ከተማ የባለሶስት እግር ታክሲ ሾፌር ናቸው። ከኮሌጅ መመረቃቸውን የሚናገሩት ወ/ሮ መድኃኒት ስራ ከመጠበቅ ስራ ፈጥሮ ህይወትን ማሸነፍ ይቻላል ባይ ናቸው። ከታክሲዋ በሚያገኙት ገቢ ቤተሰባቸውን ያስተዳድራሉ።
7/18/2021 • 9 minutes, 56 seconds የባለሶስት እግር ታክሲ ሾፌር ወ/ሮ የሕይወት ልምድ
ወ/ሮ መድኃኒት ተሾመ በአዲስ አበባ ከተማ የባለሶስት እግር ታክሲ ሾፌር ናቸው። ከኮሌጅ መመረቃቸውን የሚናገሩት ወ/ሮ መድኃኒት ስራ ከመጠበቅ ስራ ፈጥሮ ህይወትን ማሸነፍ ይቻላል ባይ ናቸው። ከታክሲዋ በሚያገኙት ገቢ ቤተሰባቸውን ያስተዳድራሉ።
7/18/2021 • 9 minutes, 56 seconds የአርቲስት ሓጫሉ ሁንዴሳ ሶስተኛ አልበምና ሙት ዓመት
7/4/2021 • 11 minutes, 50 seconds የአርቲስት ሓጫሉ ሁንዴሳ በሙት ዓመቱ ሶስተኛ አልበሙ
እውቁ የኦሮምኛ ሙዚቃ አቀንቃኝ አርቲስት ሓጫሉ ሁንዴሳ ከተገደለ ድፍን አንድ ዓመት አለፈው። አርቲስቱ እየሰራበት የነበረው ሶስተኛ አልበሙ ተጠናቆ ባለፈው ሰኞ ሰኔ 21 ቀን 2013 ዓ.ም. ከሙት ዓመቱ አንድ ቀን ቀድሞ ተለቋል፡
7/4/2021 • 11 minutes, 50 seconds 6/13/2021 • 10 minutes, 17 seconds ድምፃዊት ዘቢባ ግርማ በ2011 ዓ/ም «ገራገር»፣ በ2012 ዓ/ም መጨረሻ ደግሞ «ያማል ቅኔው» የተሰኙ ሁለት ተወዳጅ ነጠላ ዜማዎቿን ለአድማጭ ጀሮ አድርሳ አድናቆት ተችሯታል። በቅርቡ በተካሄደው 11ኛው አዲስ ሚዩዚክ የኪነ ጥበብ ሽልማትም ገራገር በተሰኘው ዜማዋ በምርጥ ነጠላ ዜማ የ2013 ዓ/ም ተሸላሚ ሆናለች።
6/6/2021 • 10 minutes, 32 seconds ድምፃዊት ዘቢባ ግርማ በ2011 ዓ/ም «ገራገር»፣ በ2012 ዓ/ም መጨረሻ ደግሞ «ያማል ቅኔው» የተሰኙ ሁለት ተወዳጅ ነጠላ ዜማዎቿን ለአድማጭ ጀሮ አድርሳ አድናቆት ተችሯታል። በቅርቡ በተካሄደው 11ኛው አዲስ ሚዩዚክ የኪነ ጥበብ ሽልማትም ገራገር በተሰኘው ዜማዋ በምርጥ ነጠላ ዜማ የ2013 ዓ/ም ተሸላሚ ሆናለች።
6/6/2021 • 10 minutes, 32 seconds «የወጎቼ ዓላማ ሁሉም ራሱን እንዲመለከት ነው»
የእፀገነት ሽሙጥ ቀመስ የመድረክ ወጎች
5/30/2021 • 15 minutes, 48 seconds መምህርትና የጥበብ ሰው እፀገነት ከበደ በተለያዩ መድረኮች በምታቀርባቸው ሽሙጥ ቀመስ ወጎቿ ትታወቃለች። በሰራዎቿ ከታዳሚው ዘንድ የምታገኘው አድናቆት ከፍተኛ ቢሆንም የሚተቿት እንዳሉም ትናገራለች። እንደ እፀገነት የፅሁፎቿ ዓላማ ሁሉም ወደራሱ እንዲመለከት ቢሆንም፤ የራሱን ትርጉም ሰጥቶ መልዕክቱን ለአንድ ለተወሰነ አካል የሚገፋ ታዳሚ ብዙ ነው።
5/30/2021 • 15 minutes, 48 seconds 5/23/2021 • 10 minutes, 23 seconds በመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ በታላቅ ድምቀት የሚከበረውን የኢድ አልፈጥር በዓል አንድ ሳምንት አልፎ በሀረሪ ብሄረሰብ ዘንድ የሚከበረው የሸዋል ኢድ በዓል ለሀረር በተለይም በዓሉ ምሽት ለሚከበረበት የጀጎል አካባቢ ድምቀት ነው፡፡ በዓሉ በተለይ ወጣቶች ውሀ አጣጭ የሚመረርጡበት፣ የተፈላለጉ የሚተጫጩበት መሆኑ ትዕይንቱን ያማረ ያደርገዋል
5/23/2021 • 10 minutes, 23 seconds ´´የከተማው መናኝ´´ ኤልያስ መልካ ሕይወት
ሰሞኑን በቅርቡ ከዚህ ዓለም በሞት የተለየው አንጋፋው የሙዚቃ ደራሲ እና አቀናባሪ ኤልያስ መልካ ህይወት ላይ ያተኮረ መጽሐፍ ታትሞ ለንባብ በቅቷል። በመጽሐፉ የሙዛቃ አቀናባሪ እና ደራሲ ኤልያስ መልካ በሙዚቃ ህይወቱ ያለፈባቸውን ውጣ ውረዶች መተረካቸውን የመጽሐፉ ደራሲ ይነገር ጌታቸው ገልጿል።
5/17/2021 • 10 minutes, 13 seconds "ፍትሕ" ወይም "A Fire within" ዘጋቢ ፊልም
5/9/2021 • 6 minutes, 51 seconds «የደቡብ የሙዚቃ እና የስነጽሁፍ ሰው» ወንድሙ ከበደ
የደቡብ ክልል ካፈራቸው እና ስማቸው ጎልቶ ከሚነሳ የሙዚቃ እና ስነጽሁፍ ሰዎች አንዱ ነው ። ከሙዚቃ እና የስነጽሁፍ ስራዎቹ በተጨማሪ ጥሩ የባህል አምባሳደር ነው ይሉታል። «ዳውሮ ባና » የሚታወቅበት ነጠላ ዜማው ነው። ከተወለደበት ማሕበረሰብ አልፎ ስም እና ዝናን አትርፏል።
5/2/2021 • 12 minutes, 24 seconds መዝናኛ፦ ወንድሙ ከበደ «ዳውሮ ባና» እና የሙዚቃ ስራዎቹ
5/2/2021 • 12 minutes, 24 seconds የአርቲስት ቤዛ ታደሰ የሙዚቃ ሕይወት እና ስራዎች
ቤዛ ታደሰ ተወልዳ ያደገችው በአዲስ አበባ ከተማ ሳር ቤት አካባቢ ነው ።ሙዚቃን አንድ ብላ የጀመረችው ደግሞ በከተማዋ ከፍተኛ 3 ተብሎ ይታወቅ በነበረ የኪነት ቡድን ውስጥ ነበር። በብሔራዊ ቴያትር እና ራስ ቴያትር ቤቶ ች ባሉ ዘመናዊ የሙዚቃ ባንዶች ውስጥ በድምጻዊነት አገልግላለች። በርካታ የሙዚቃ ባንዶችንም በቡድን ኃላፊነት መርታለች ።
4/25/2021 • 12 minutes, 17 seconds