ማሕደረ ዜና፣ የአሜሪካ ምርጫ፣ ዉዝግብና ክሱ
2/5/2024 • 13 minutes, 2 seconds የጥር 20 ቀን 2016 ዓ/ም የዜና መፅሔት
1/29/2024 • 18 minutes, 51 seconds ማሕደረ ዜና፣ የICJ ዉሳኔ፣ የደቡብ አፍሪቃ ድልና ፍትሕ
1/29/2024 • 13 minutes, 24 seconds የጋዛ መዘዝ፣ የመን የሶስተኛ ግንባር ኢላማ መሆኗ ይሆን?
መሐመድ ሐምዳን ዳጋሎ ራሳቸውን ለሱዳን መሪነት እያዘጋጁ ወይስ……?
የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል አዛዥ መሐመድ ሐምዳን ዳጋሎ ኢትዮጵያ እና ኬንያን ጨምሮ አምስት ሀገሮችን ሲጎበኙ የተደረገላቸው አቀባበል የሱዳን ጦር አዛዥ አብደል ፋታኅ አል-ቡርኻንን አስቆጥቷል። ዳጋሎ ከቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብደላ ሐምዶክ የተፈራረሙትን የአዲስ አበባ አዋጅ አል-ቡርኻን እንደማይቀበሉ አስታውቀዋል። ከሀዲ ሲሉም ወርፈዋቸዋል።
1/8/2024 • 12 minutes, 59 seconds መሐመድ ሐምዳን ዳጋሎ ራሳቸውን ለሱዳን መሪነት እያዘጋጁ ወይስ...?
የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃ ይል አዛዥ መሐመድ ሐምዳን ዳጋሎ ኢትዮጵያ እና ኬንያን ጨምሮ አምስት ሀገሮችን ሲጎበኙ የተደረገላቸው አቀባበል የሱዳን ጦር አዛዥ አብደል ፋታኅ አል-ቡርኻንን አስቆጥቷል። ዳጋሎ ከቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብደላ ሐምዶክ የተፈራረሙትን የአዲስ አበባ አዋጅ አል-ቡርኻን እንደማይቀበሉ አስታውቀዋል። ከሀዲ ሲሉም ወርፈዋቸዋል።
1/8/2024 • 12 minutes, 59 seconds ማሕደረ ዜና፣ የ2023 የዓለም አበይት ፖለቲካዊ እዉነቶች ቅኝት ክፍል II
1/1/2024 • 13 minutes, 26 seconds ማሕደረ ዜና፣ የ2023 አብይት ፖለቲካዊ ሁነቶች፤ ክፍል I
12/25/2023 • 15 minutes, 43 seconds ማሕደረ ዜና፣ የጋዛ እልቂት፣ የምዕራባዉያን የድምፀት ለዉጥ
12/19/2023 • 13 minutes, 45 seconds ያልተቋጨ ሥምምነት፣ የተቋረጠ የሰላም ንግግር፣ ያልተጀመረ ድርድር፤ ማይክ ሐመር ይሳካላቸዋል?
በአማራ እና በኦሮሚያ ክልሎች የተቀሰቀሰው ግጭት በክረምት ቀዝቀዝ ብሎ የነበረ ቢሆንም ባለፉት ሦስት ወራት በኃይል ተባብሷል። ሰሞኑን ወደ አዲስ አበባ የሚያቀኑት በአፍሪካ ቀንድ የአሜሪካ ልዩ ልዑክ ማይክ ሐመር ግጭቶቹ በድርድር እንዲቋጩ ግፊት ያደርጋሉ። ሐመር ያልተቋጨ ሥምምነት፣ የተቋረጠ የሰላም ንግግር፣ ያልተጀመረ ድርድር ይጠብቃቸዋል።
12/11/2023 • 13 minutes, 48 seconds ያልተቋጨ ሥምምነት፣ የተቋረጠ የሰላም ንግግር ያልተጀመረ ድርድር፤ ማይክ ሐመር ይሳካላቸዋል?
በአፍሪካ ቀንድ የአሜሪካ ልዩ ልዑክ ማይክ ሐመር የኢትዮጵያ መንግሥት እና ህወሓት የተፈራረሙትን ግጭት የማቆም ሥምምነት ተግባራዊ ማድረግ እንዲቀጥሉ ግፊት ለማድረግ ወደ አዲስ አበባ ይጓዛሉ። ሐመር አዲስ አበባ ሲደርሱ በአማራ እና በኦሮሚያ የበረታው ግጭት በድርድር እንዲፈታ ጭምር ግፊት እንደሚያደርጉ የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ መ ሥሪያ ቤት አስታውቋል።
12/11/2023 • 13 minutes, 48 seconds የህዳር 25 ቀን 2016 ዓ ም ዜና መፅሔት
12/5/2023 • 19 minutes, 12 seconds ማህደረ ዜና፣ የኢትዮጵያ መንግስትና የኦነሰ ድርድር ክሽፈት
11/27/2023 • 13 minutes, 26 seconds ማሕደረ ዜና፣ የጋዛ ዉድመት፣ዲፕሎማሲና ታጋቾች
11/20/2023 • 11 minutes, 41 seconds ማሕደረ ዜና፣ የኢትዮጵያ መንግስት ና የኦነሠ ድርድር ተስፋና ቀቢፀ ተስፋ
11/13/2023 • 12 minutes, 57 seconds የጋዛ ዉድመት፣የአሜሪካኖች ዲፕሎማሲ ክሽፈት
11/6/2023 • 12 minutes, 40 seconds 10/30/2023 • 11 minutes, 46 seconds ማሕደረ ዜና፣ ለጋዛ የተላከ ርዳታ፣ ሰልፍና ዲፕሎማሲ
10/23/2023 • 13 minutes, 45 seconds ጦርነቱ አካባቢዉን እንዳያመሰቃቅለዉ አስግቷል
10/16/2023 • 13 minutes, 21 seconds ማብቂያ የሌለዉ የመካከለኛዉ ምሥራቅ ጦርነት
10/9/2023 • 16 minutes, 5 seconds 10/2/2023 • 14 minutes, 23 seconds የሱዳን ጦርነትና የተዋጊዎቹ ኃይላት የመሪዎች መልዕክት
9/25/2023 • 14 minutes, 26 seconds የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤና የዓለም ቀዉስ
9/18/2023 • 13 minutes, 3 seconds ማሕደረ ዜና፣ የተመድ 78ኛ ጠቅላላ ጉባኤና የዓለም ቀዉስ
ሐዋይ በእሳት፣ ካሊፎርኒያ በአዉሎ ነፋስ፣ ሊቢያ በጎርፍ፣ ግሪክ በእሳትም-በጎርፍም፣ ኢትዮጵያ፣ ሶማሊያና ኬንያ ከግጭት ጦርነት ባለፍ በድርቅ ሺዎች እያለቁ፣ ሚሊዮኖች እየተራቡ ወይም እየተፈናቃሉ ነዉ።የተባበሩት መንግስታት በ2015 የነደፈዉ የዘላቂ ልማት ግብ (SDG) እስከ 2030 ድረስ ገቢር ይሆናል ተብሎ ነበር።
9/18/2023 • 13 minutes, 3 seconds ለወትሮዉ የአፍሪቃ ሕብረትንና ሕብረቱ የሰየማቸዉን አደራዳሪዎችን ለኢትዮጵያ መንግስት የሚወግኑ በማለት የሚቃወማዉ፣ በርካታ ቅድመ ሁኔታዎችን ሲደርድር የነበረዉም ሕወሓት ወይም የትግራይ መከላከያ ኃይል በያኔዉ አዲስ ዓመት አዲስ አቋም የያዘዉ በጦር ሜዳዉ ዉጊያ ክፉኛ ሥለተመታ ነዉ የሚሉ ብዙዎች ነበሩ።አሉም
9/11/2023 • 14 minutes, 42 seconds ማሕደረ ዜና፣ የ2015 ዐበይት ጉዳዮች ቅኝት
መንግስት የክልሎችን ልዩ ኃይላት «ዳግም ማደራጀት» ባለዉ ሥልቱ ትጥቅ እንደሚያስፈታ አወጀ።መጋቢት 24 የመንግስት አዋጅና ትጥቅ የማስፈታት ርምጃ ያሰጋዉ የአማራ ክልል ሕዝብ በተለያዩ ከተሞች ታላቅ ሠላማዊ ሰልፍ አደረገ።በማግስቱ ፀጥታ አስከባሪዎች በርካታ የአማራ ጋዜጠኛ፣ የመገናኛ ዘዴ ሰራተኞችና የፖለቲካ አቀንቃኞች ከያሉበት እየሰበሰቡ አሰሩ።
9/11/2023 • 14 minutes, 42 seconds ማሕደረ ዜና፣ ኤርትራ ድግስ ወይስ ረብሻ
የእስራኤል ጠቅላይ ሚንስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ትናንት ለካቢኔያቸዉ አባላት እንደነገሩት የኤርትራዉያን ድብድብና ረብሻ «ቀይ መስመር ያለፈ ነዉ» ረባሾች ከእስራኤል መባረር አለባቸዉ።
9/4/2023 • 12 minutes, 58 seconds «የኤርትራዉያንን ባሕልና መከባበርን ሥርዓቱ መትቶታል» ተንታኝ
9/4/2023 • 12 minutes, 58 seconds «ሕልም አለኝ አንድ ቀን----»60ኛ ዓመት
8/28/2023 • 14 minutes, 47 seconds 8/23/2023 • 18 minutes, 46 seconds የኢትዮጵያ ቀዉስ፣ምክንያቱና መፍትሔዉ-ቃለ መጠይቅ
«-----ሥለዚሕ ትልቁና ቁልፉ ነገር የብዙሐን የሕልዉና መሰረት የሆኑትን መሬት፣ምግብ ማግኘት፣መጠለያ፣ የሕይወት ዋስትና የመሳሰሉትን የሕዝብ አጀንዳዎች እንደዋና የመንግስት አጀንዳዎች ይዞ ከመንቀሳቀስ ይልቅ እነዚሕን መስዋዕት በማድረግና ወደ ጎን በመተዉ የጥቂት ሰዎችን ብልፅግና ወይም ቅንጦትን ሊያረጋግጥ በሚችል መንገድ መንግስት በራሱ---
8/23/2023 • 20 minutes, 17 seconds ከጊምቢ እስከ ጂጂጋ የሚገኙ ግዛቶች የመተከል ለም መሬት ሆነ የጋምቤላ ጥቅጥቅ ደን፣ የቡራዩ ነፋሻ አየር ይባል የአፋር በረሐ፣ የሶማሌ ሜዳ ይሁን የትግራይ ጉጥ ስርጉጥጓጥ፣የአማራ ጉብታ ይባል የኦሮሚያ እርሻ ኢትዮጵያዊ-ኢትዮጵያዉያንን የሚገድል፣የሚደፍር፣የሚዘርፍ የሚያባርርባቸዉ የዘር ጥቃት፣ የዉጊያ አዉድ፣የእልቂት-ፍጅት፣ የጭካኔ ማስጪያ ሆነዋል
8/21/2023 • 14 minutes, 43 seconds የግጭት፣እልቂት ፍጅቱ መሠረታዊ ምክንያትና መፍትሔዉ
8/21/2023 • 14 minutes, 43 seconds በአማራ ክልል የተቀሰቀሰው ግጭት መፍትሔ ያገኝ ይሆን ወይስ ሌላ ጥፋት ?
8/14/2023 • 13 minutes, 54 seconds ሌላ ጥፋት ሌላ እልቂት ወይስ ንግግር እና መፍትሔ?
ከትግራዩ ጦርነት ገና በቅጡ ያላገገመች ሀገር ፤ የደረሰውን ጥፋት መጠን እና ልክ በቅጡ ያልለየች ሀገር ፤ መፍትሔ ማበጀት ስትችል በሌላ ጦርነት፤ ለሌላ ጥፋት እንደገና የዓለምን ቀልብ ስባለች ። በአማራ ክልል የተቀሰቀሰው ግጭት መፍትሔ አግኝቶ ለዘለቄታው ይገታ ይሆን ? ወይስ ለሀገር የሚተርፍ ለሌላ አስከፊ ጥፋት እና እልቂት ይጋብዝ ይሆን?
8/14/2023 • 13 minutes, 54 seconds 7/24/2023 • 12 minutes, 41 seconds «ፍርድ ቤቱ በአፍሪቃና በደካሞች ላይ ያነጣጠረ ነዉ»
7/17/2023 • 13 minutes, 43 seconds የመን፣ የጎበዝ መዉጪያ የሚፈልጉት ኃይላት
7/10/2023 • 13 minutes, 2 seconds 7/3/2023 • 13 minutes, 54 seconds ኢትዮጵያ ከ19 ቢሊዮን ዶላር በላይ ለሚፈጅ መልሶ ግንባታ የሚሆን ፋታ አላት?
የኢትዮጵያ መንግሥት የ19.7 ቢሊዮን ዶላር መልሶ ግንባታ ይፋ ሲያደርግ አቶ አሕመድ ሽዴ የአገሪቱን ሰላም "ማዝለቅ እጅግ ወሳኝ" እንደሆነ ገልጸዋል። በኦሮሚያና በአማራ ክልሎች የሚታየው ግጭት በዕቅዱ ላይ ተጽዕኖ እንደሚኖረው የሚስማሙት ዶ/ር ብዙነህ ጌታቸው እና ዶ/ር ቀልቤሳ መገርሳ "ትክክለኛው ጊዜ እስኪመጣ" መጠበቅ አትችልም ሲሉ ይሞግታሉ
6/19/2023 • 14 minutes, 43 seconds ኢትዮጵያ ከ19 ቢሊዮን ዶላር በላይ ለሚፈጅ መልሶ ግንባታ የሚሆን ፋታ አላት?
6/19/2023 • 14 minutes, 43 seconds የቻይናና የዩናይትድ ስቴትስ ሽሚያ በመካከለኛዉ ምስራቅ
6/12/2023 • 13 minutes, 33 seconds 6/5/2023 • 12 minutes, 26 seconds 30ኛው የኤርትራ የነጻነት በዓል፤ ኢሳያስ አፈወርቂና ኤርትራውያን
ህግደፍ ፤ ወይም የኤርትራ ነጻነት ግንባር ከደፈጣ ተዋጊነት እስከ ነጻ አውጭ ግንባር ደም አፋሳሹን የጦርነት ምዕራፍ በአሸናፊነት ቋጭቶ ፣ ያሰብውንም አሳክቶ የሀገር ባለቤት የሆነበት ያለፈው ግንቦት 16 ቀን 2015 ዓ/ም እነሆ ድፍን ሰላሳ ዓመታትን አስቆጠረ። የያኔው የ48 ዓመቱ ጎልማሳ ዛሬ በ78 ዓመታቸውም የሀገሪቱ ፕሬዚደንት ናቸው።
5/29/2023 • 13 minutes, 34 seconds የወታደራዊ ኃይላቱ ንግግር እና የሱዳን መጻኢ ዕጣ ፈንታ
5/15/2023 • 13 minutes, 8 seconds 5/1/2023 • 13 minutes, 51 seconds «ከሁለት አንዳቸዉ ካላሸነፉ ዉጊያዉ አይቆምም» ተንታኝ
4/24/2023 • 13 minutes, 51 seconds 4/10/2023 • 13 minutes, 22 seconds 4/3/2023 • 12 minutes, 29 seconds 3/6/2023 • 13 minutes, 22 seconds የሰላም ጥሪና ዕቅዱ እስካሁን ሰሚ አላገኘም።
2/27/2023 • 12 minutes, 43 seconds ዓለም ሕዝቧ እየተራበ፣መሪዎችዋ ስለሰላም እያወሩ ያዉጉባታል
2/20/2023 • 13 minutes, 28 seconds እንደዚያም ሆኖ ግን አሁን ዓለም ስለ ቱርክ የሚያወራው ስለምርጫ አልያም ስለወቅታዊው ፖለቲካ እሰጥ አገባ አይደለም። አሁን ስለቅድመ ምርጫ የውጤት አንድምታ የሚወራበት ጊዜም አይደለም ። ቱርክ ታማለች። በደቡባዊ ቱርክ የምትገኘው የጋዚያንቴፕ ከተማ የርዕደ መሬቱ ያስከተለባት ሰብአዊ እና ቁሳዊ ውድመቱ አሰቃቂ ነው።
2/13/2023 • 12 minutes, 53 seconds 1/9/2023 • 13 minutes, 14 seconds ተቃዉሞዉ በርግጥ የፀረ ኮቪድ ሕግ ነዉ?
12/5/2022 • 12 minutes, 54 seconds 11/14/2022 • 14 minutes, 23 seconds ከፕሪቶሪያ መልስ ላቅ ያለው ተስፋ እና ትንሹ ስጋት
ባለፈው ሳምንት ረቡዕ ፕሪቶሪያ ደቡብ አፍሪቃ ውስጥ በኢትዮጵያ የፌዴራል መንግስት እና በሕዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ መካከል የተደረሰው የሰላም ስምምነት ለሁለት ዓመታት የዘለቀውን ደም አፋሳሽ ግጭት ያስቆማል የሚል ተስፋ ተጥሎበታል። በሌላ በኩል ግን የስምምነቱ ገቢራዊነት ለአፈጻጸም ያስቸግር ይሆን በማለት ስጋታቸውን የገለጹም አልጠፉም።
10/24/2022 • 13 minutes, 59 seconds ሞስኮን ከምዕራባውያን ያፋጠጠው የሩሲያ አራት ግዛቶች ግንጠላ
ሩሲያ አራት የዩክሬን ግዛቶች ገንጥላ ባለፈው ሳምንት ጠቅልላች። ዶኔትስክ፣ ሉሐንስክ፣ ኼርሶን እና ዛፖሬዥያ በተባሉት ግዛቶች የተካሔደውን ሕዝበ ውሳኔ ግን ዩክሬን እና አጋሮቿ ሕገ ወጥ እና የይስሙላ ብለውታል። የሩሲያ እርምጃ፤ ሰባት ወር ለዘለቀው ጦርነት ማብቂያ ወይስ የበለጠ ውድመትና ጥፋት ሊያከትል ለሚችል ትልቅ ጦርነት መቃረቢያ?
10/3/2022 • 11 minutes, 32 seconds ማሕደረ ዜና፦ ሞስኮን ከምዕራባውያን ያፋጠጠው የሩሲያ አራት ግዛቶች ግንጠላ
10/3/2022 • 11 minutes, 32 seconds የተመድ ጉባኤ የሰላምና ዛቻ፣ የተስፋና ቀቢፀ ተስፋ፣የበጎ ቃልና የረሐብ ነፀብራቅ
9/26/2022 • 13 minutes, 35 seconds ተፋላሚዎች የቆሙለት ህዝብ አሳስቷቸው ወደ ሰላም መንገድ ይመለሱ ይሆን?
በሰሜን ኢትዮጵያ ዳግም ባገረሸው ውጊያ የሞት መቁሰል ዜናው መሰማቱ ቀጥሏል። የደም መፋሰሱ፤ ሰሜን ወሎ ቆቦ ወልድያ ተራራ፣ ጋራ እና ሸንተረሩ በባሩድ ጭስ መታወድ ከጀመረ ለሁለት ሳምንታት አንድ ቀን ብቻ ነው የቀረው። ዋኽምራ፣ ወልቃይት፣ ሱዳን ከኢትዮጵያ አዋሳኝ የድንበር አካባቢም ሌላ የጦር ግንባር ተከፍቶ መገዳደሉ በከፋ ሁኔታ ቀጥሏል።
9/5/2022 • 12 minutes, 59 seconds ዊሊያም ሩቶ ምርጫ ኬንያ 2022ን አሸንፈዋል፤ ቀጥሎስ?
መቼም ያ የደም መፋሰስ ዳግም እንዲመለስ የሚሻ አይኖርም ። ዉጤቱ ምንም ይሁን ምን በሰላም ማለቁ ለኬንያውያን ብቻ ሳይሆን ለተቀሩት አፍሪቃውያን መልካም ዜና ነው። ። ሁለቱን ጉምቱ ፖለቲከኞች አንገት ለአንገት ያተናነቀው ምርጫ ኬኒያ 2022 በዶሮ ነጋዴው እና ምክትል ፕሬዚደንት ዊሊያም ሩቶ አሸናፊነት ተጠናቋል።
8/15/2022 • 14 minutes, 5 seconds ማኅደረ ዜና፦ የፔሎሲ የታይዋን ጉብኝት የቀሰቀሰው የቻይና የጦር ልምምድ
8/8/2022 • 8 minutes, 31 seconds የመዲናዋ አዲስ አበባ ነዋሪዎች እና የአደባባይ ግድያ እና ዝርፊያ ስጋት
8/1/2022 • 13 minutes, 39 seconds ቡድን 7 ምጣኔ ሐብታዊ ወይስ ፖለቲካዊ?
6/27/2022 • 13 minutes, 25 seconds 6/20/2022 • 13 minutes, 47 seconds ጦርነቱ ባጭር ጊዜ ይቆማል የሚል ተስፋ ዝግ ነዉ
6/6/2022 • 13 minutes, 19 seconds "የአፍሪቃ ቀን" የ 59 ዓመታት ጉዞ ስኬቶችና ተግዳሮቶች
ባለፈው ሳምንት የአፍሪካ ቀን ሲከበር የአኅጉሪቱ መሪዎች እና ፖለቲከኞች መልካም የተመኙባቸውን መልዕክቶች አስተላልፈዋል። ይኸ ቀን የቀድሞው የአፍሪካ አንድነት ድርጅት (አአድ) በተመሠረተበት ግንቦት 25 በየዓመቱ ታስቦ ይውላል። የአኅጉሪቱ መሪዎች በመልካም ምኞት መግለጫቸው የሚያነሱትን አኅጉራዊ አንድነት በመፍጠር ረገድ ግን አልተሳካላቸውም።
5/30/2022 • 12 minutes, 46 seconds 5/23/2022 • 10 minutes, 20 seconds ማኅደረ ዜና፦ የዩክሬን ቀውስና የሩሲያ የነዳጅ ጦርነት
5/2/2022 • 13 minutes, 57 seconds በአፍሪቃ ቀንድ የድርቅ ተጠቂዎች ሕዝብ ቁጥር ወደ 15 እና 16 ሚልዮን ከፍ ብሏል
4/25/2022 • 12 minutes, 18 seconds 4/11/2022 • 13 minutes, 7 seconds ማሕደረ ዜና፤ 40 ቀኑን የያዘው የሩሲያ ዩክሬን ጦርነት
4/4/2022 • 10 minutes, 40 seconds የዩክሬን ጦርነት፣ የባይደን ቃላትና የምዕራባዉያን መርሕ
3/28/2022 • 12 minutes, 18 seconds 3/21/2022 • 12 minutes, 40 seconds