Winamp Logo
ዜና፣ | Deutsche Welle Cover
ዜና፣ | Deutsche Welle Profile

ዜና፣ | Deutsche Welle

Amharic, Foreign/International, 1 season, 200 episodes, 1 day, 11 hours, 2 minutes
About
ከሰኞ እስከ ዓርብ - ከፖለቲካው - ከኤኮኖሚው እና ከባህሉ ዓለም - የ 10 ደቂቃ አዲስ ዜና
Episode Artwork

የዓለም ዜና፤ ጥር 27 ቀን 2016 ዓ.ም ሰኞ

2/5/202410 minutes, 11 seconds
Episode Artwork

የጥር 26 ቀን 2016 ዓ/ም የዓለም ዜና

2/4/202411 minutes, 20 seconds
Episode Artwork

የጥር 25 ቀን 2016 የዓለም ዜና

2/3/20248 minutes, 57 seconds
Episode Artwork

የጥር 24 ቀን 2016 ዓ.ም የዓለም ዜና

2/2/20249 minutes, 26 seconds
Episode Artwork

የዓለም ዜና፦ ጥር 23 ቀን 2016 ዓ.ም.

2/1/202411 minutes, 21 seconds
Episode Artwork

የረቡዕ ጥር 22 ቀን፣ 2016 ዓ.ም የዓለም ዜና

በ11 የበረራ ጣቢያዎች ከ1,100 በላይ በረራዎች አንድም እንደሚሰረዙ አለያም መዘግየት እንደሚገጥማቸው ተዘግቧል ። በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሸዋ ዞን ቦሰት ወረዳ ጥር 17 ቀን፣ 2016 ዓ.ም. አቡነ መንፈስ ቅዱስ የተባለ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስትያን መቃጠሉ ተገለጠ ።
1/31/202411 minutes, 30 seconds
Episode Artwork

የጥር 21፣ 2016 የዓለም ዜና

1/30/202411 minutes, 11 seconds
Episode Artwork

የዓለም ዜና፦ ጥር 20 ቀን 2016 ዓ.ም.

1/29/202410 minutes, 26 seconds
Episode Artwork

የጥር 19 ቀን 2016 የዓለም ዜና

1/28/20249 minutes, 55 seconds
Episode Artwork

የጥር 18 ቀን 2016 የዓለም ዜና

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በተለያዩ አካባቢዎች “እያጋጠሙ ያሉ የሰላም እጦቶች”ን ጨምሮ የኢትዮጵያ ችግሮች “ህዝብን ባሳተፈ ሁኔታ ዘላቂ መፍትሔ” ሊበጅላቸው እንደሚገባ አሳሰቡ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ “በአንድም ሆነ በሌላ መልኩ ላጎደልኩት ሁሉ ነገር ይቅርታ እጠይቃለሁ” ብለዋል። መቀመጫውን በዘ-ሔግ ያደረገው ዓለም አቀፍ ፍርድ ቤት ደቡብ አፍሪካ ባቀረበችው ክስ መሠረት እስራኤል ተግባራዊ እንድታደርግ ያዘዛቸውን አስቸኳይ እርምጃዎች እንደሚደግፍ የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን አስታወቀ። የጀርመን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በደቡብ ሱዳን ለሚገኙ ስደተኞች ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ተጨማሪ ዕርዳታ እንዲሰጥ ጥሪ አቀረቡ
1/27/20247 minutes, 57 seconds
Episode Artwork

የዓለም ዜና፤ ጥር 17 ቀን 2016 ዓ.ም አርብ

1/26/202412 minutes, 24 seconds
Episode Artwork

የዓለም ዜና፦ ጥር 16 ቀን 2016 ዓ.ም.

1/25/202410 minutes, 32 seconds
Episode Artwork

የጥር 15 ቀን 2016 ዓ.ም. የዓለም ዜና

1/24/202411 minutes, 38 seconds
Episode Artwork

የማክሰኞ ጥር 14 ቀን፣ 2016 ዓ.ም የዓለም ዜና

ዜናውን በአጠቃላይ በጽሑፍም ከታች ማንበብ ይቻላል ።
1/23/202410 minutes, 49 seconds
Episode Artwork

የዓለም ዜና፤ ጥር 13 ቀን፣ 2016 ዓ.ም

1/22/20248 minutes, 43 seconds
Episode Artwork

የጥር 12 ቀን 2016 ዓ/ም የዓለም ዜና

1/21/20248 minutes, 21 seconds
Episode Artwork

የጥር 11 ቀን 2016 ዓ.ም የዓለም ዜና

1/20/202411 minutes, 1 second
Episode Artwork

የዓለም ዜና፦ጥር 10 ቀን 2016 ዓ.ም.

1/19/202410 minutes, 10 seconds
Episode Artwork

የጥር 9፣2016 የዓለም ዜና

1/18/202411 minutes, 6 seconds
Episode Artwork

የጥር 8 ቀን 2016 ዓ.ም. የዓለም ዜና

1/17/202411 minutes, 25 seconds
Episode Artwork

የዓለም ዜና፤ ጥር 7 ቀን 2016 ዓ.ም ማክሰኞ

1/16/202410 minutes, 17 seconds
Episode Artwork

የጥር 6 ቀን 2016 የዓለም ዜና

በአዲስ አበባ የሚገኘው የንፋስ ስልክ ቀለም ፋብሪካ ብርቱ የእሳት አደጋ ደረሰበት። የሱዳን ጦር በዋይት ናይል ግዛት በፈጸመው ድብደባ ሰባት ሰዎች መገደላቸውን ተገደሉ። በሺሕዎች የሚቆጠሩ ትራክተሮች እና አስር ሺሕ ገደማ የጀርመን ገበሬዎች በበርሊን ከተማ የተቃውሞ ሰልፍ አደረጉ። ከቀዝቃዛው ጦርነት ወዲህ ትልቁ በተባለ የሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃል ኪዳን ድርጅት (NATO) ወታደራዊ ልምምድ የብሪታኒያ 20 ሺሕ ወታደሮች እንደሚሳተፉ የሀገሪቱ የመከላከያ ሚኒስትር ግራንት ሻፕስ ገለጹ። የጋዛ የጤና ሚኒስቴር በእስራኤል እና በሐማስ መካከል ውጊያ ከተቀሰቀሰ የተገደሉ ሰዎች ቁጥር ከ24 ሺሕ በላይ መድረሱን አስታወቀ።
1/15/202410 minutes, 18 seconds
Episode Artwork

የጥር 5 ቀን 2016 ዓ.ም የዓለም ዜና

1/14/202410 minutes, 58 seconds
Episode Artwork

የጥር 4 ቀን 2016 የዓለም ዜና

የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል አዛዥ መሐመድ ሐምዳን ዳጋሎ በመጪው ሐሙስ በዩጋንዳ በሚካሔደው የምሥራቅ አፍሪካ በይነ-መንግሥታት አስቸኳይ የመሪዎች ጉባኤ እንዲሳተፉ መጋበዛቸውን አስታወቁ። አሜሪካ በየመን የሑቲ አማጽያን ዒላማዎች ላይ ዛሬ ቅዳሜ ጠዋት የአየር ድብደባ ፈጸመች። ጋና ከኦፊሴያል አበዳሪዎቿ ጋር የ5.4 ቢሊዮን ዶላር የዕዳ አከፋፈል ሽግሽግ ሥምምነት ላይ ደረሰች። እስራኤል በጋዛ ለሊቱን በፈጸመችው የአየር ድብደባ ቢያንስ 60 ሰዎች መገደላቸውን በሐማስ የሚመራው የጤና ሚኒስቴር ባለሥልጣናት አስታወቁ። በአይቮሪ ኮስት አዘጋጅነት የሚካሔደው 34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ዛሬ ይጀመራል።
1/13/20247 minutes, 10 seconds
Episode Artwork

የጥር 3፣2016 የዓለም ዜና

1/12/202410 minutes, 52 seconds
Episode Artwork

የዓለም ዜና፤ ጥር 2 ቀን 2016 ዓ.ም ሃሙስ

1/11/20247 minutes, 59 seconds
Episode Artwork

የጥር 1፣2016 የዓለም ዜና

1/10/202410 minutes, 58 seconds
Episode Artwork

የዓለም ዜና፤ ታህሳስ 30 ቀን 2016 ዓ.ም ማክሰኞ

1/9/202410 minutes, 10 seconds
Episode Artwork

የታኅሳስ 29 ቀን 2016 የዓለም ዜና

የሶማሊያ ፕሬዝደንት ሐሰን ሼይክ ሞሐመድ ከኤርትራ ፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ ለመነጋገር አስመራ ገቡ። የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ ዛሬ ሰኞ ከሶማሌላንድ ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጄኔራል ኑር ኢስማኤል ታኒ ጋር በአዲስ አበባ ተገናኝተዋል። በላይቤሪያ የነዳጅ ማጓጓዣ ቦቴ ሲፈነዳ የገደላቸው ሰዎች ቁጥር ወደ 74 ማሻቀቡን የሀገሪቱ መንግሥት አስታወቀ። በኢራን የሚደገፈው የሒዝቦላህ ከፍተኛ ወታደራዊ አዛዥ በደቡባዊ ሊባኖስ በእስራኤል ጥቃት ተገደሉ። የጀርመን መንግሥት በሒደት የግብርና ድጎማ ለማቋረጥ ያሳለፈውን ውሳኔ በመቃወም ሰልፍ የወጡ ገበሬዎች በትራክተሮቻቸው መንገድ ዘጉ።
1/8/20249 minutes, 15 seconds
Episode Artwork

የታሕሳስ 28 ቀን 2016 የዓለም ዜና

1/7/20249 minutes, 42 seconds
Episode Artwork

የታህሳስ 27 ቀን 2016 ዓ/ም የዓለም ዜና

1/6/202410 minutes
Episode Artwork

የታሕሳስ 26፣2016 የዓለም ዜና

1/5/202412 minutes, 45 seconds
Episode Artwork

የታኅሳስ 25 ቀን 2016 የዓለም ዜና

የአፍሪካ ኅብረት እና አሜሪካ ኢትዮጵያ ከሶማሌላንድ በተፈራረመችው የመግባቢያ ሥምምነት በአፍሪካ ቀንድ የበረታው ውጥረት እንዲረግብ ጥሪ አቀረቡ። የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል አዛዥ መሐመድ ሐምዳን ዳጋሎ ከደቡብ አፍሪካ ፕሬዝደንት ሲሪል ራማፖሳ ተገናኙ። የኬንያው ፕሬዝደንት ዊሊያም ሩቶ ሙሰኛ ያሏቸውን ዳኞች የፍርድ ቤት ውሳኔዎች እንደማይቀበሉ ከዛቱ በኋላ ኃይለኛ ተቃውሞ ገጠማቸው። የእስራኤል ባለሥልጣናት ፍልስጤማውያን ከጋዛ ለቀው እንዲወጡ ያስተላለፉት ጥሪ እጅግ እንደረበሻቸው የተመ የሰብዓዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽነር አስታወቁ። ኢራን 95 ሰዎች ለተገደሉባቸው የቦምብ ፍንዳታዎች አሜሪካ እና እስራኤልን ወነጀለች።
1/4/20249 minutes, 55 seconds
Episode Artwork

የታህሳስ 24 ቀን 2016 ዓ/ም የዓለም ዜና

1/3/202410 minutes, 5 seconds
Episode Artwork

የታኅሣሥ 22 ቀን 2016 ዓም የዓለም ዜና

1/1/202412 minutes, 18 seconds
Episode Artwork

የታሕሳስ 21 ቀን 2016 የዓለም ዜና

12/31/202310 minutes, 11 seconds
Episode Artwork

የታህሳስ 20 ቀን 2016 ዓ/ም የዓለም ዜና

12/30/202314 minutes, 46 seconds
Episode Artwork

የታኅሣሥ 19 ቀን 2016 ዓ.ም. የዓለም ዜና

በትግራይ አስከፊ የርሀብ አደጋ ማንዣበቡን የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር አመለከተ። በትንሽ ጀልባ ተጭነው በሞሮኮ የባሕር ዳርቻ አካባቢ በመጓዝ ላይ የነበሩ 58 ስደተኞች ባጋጠማቸው የመስጠም አደጋ 14ቱ መሞታቸው ተነገረ። ሱዳን ውስጥ የዓለም የምግብ መርሃግብር መጋዘን መዘረፉ ተነገረ። ድርጅቱ ዘረፋውን የፈጸሙት የፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ ታጣቂዎች ናቸው ብሏል። ሕገወጥነት ታይቶበታል፤ የተባለው በዴሞክራቲክ ኮንጎ የተካሄደው ምርጫ በድጋሚ እንዲደረግ ጥያቄ ቀረበ። በሥልጣን ላይ ያለው መንግሥት ጥያቄውን ውድቅ አድርጓል።
12/29/202310 minutes, 12 seconds
Episode Artwork

የታኅሳስ 18 ቀን 2016 የዓለም ዜና

የተ.መ የሰብዓዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽን በኢትዮጵያ ሐቀኛ የሽግግር ፍትኅ ተግባራዊ እንዲሆን ጥሪ አቀረበ። የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ “መንግሥት በፌዴራልም ሆነ በክልል ደረጃ ፖለቲካዊ ቁርጠኝነቱን በማያሻማ መልኩ እንዲያሳይ” ጥሪ አስተላልፏል። በኦሮሚያ ክልል ሖሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን በተፈጸመ የአየር ጥቃት ስምንት ሰዎች ሲገደሉ አምስት መቁሰላቸውን ሁለት እማኞች ተናገሩ። የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል አዛዥ ብርጋዴር ጀነራል መሐመድ ሓምዳን ዳጋሎ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተገናኙ። የሶማሊያ እና የሶማሌላንድ መሪዎች ለሚወዛገቡባቸው ጉዳዮች መፍትሔ ለማበጀት በጅቡቲ ንግግር ጀመሩ
12/28/202311 minutes, 26 seconds
Episode Artwork

የረቡዕ ታኅሣሥ 17 ቀን፣ 2016 ዓ.ም. የዓለም ዜና

ዜናውን በአጠቃላይ በጽሑፍም ከታች ማንበብ ይቻላል ።
12/27/202310 minutes, 55 seconds
Episode Artwork

የታሕሳስ 16፣2016 የዓለም ዜና

12/26/202312 minutes, 14 seconds
Episode Artwork

የታኅሣሥ 15 ቀን 2016 ዓ.ም. የዓለም ዜና

12/25/202310 minutes, 41 seconds
Episode Artwork

የታህሳስ 14 ቀን 2016 ዓ/ም የዓለም ዜና

12/24/202310 minutes, 41 seconds
Episode Artwork

የ ታኅሣሥ 13 ቀን፣ 2016 ዓ.ም የዓለም ዜና

የ ታኅሣሥ 13 ቀን፣ 2016 ዓ.ም የዓለም ዜና
12/23/202310 minutes
Episode Artwork

የዐርብ ታኅሣሥ 12 ቀን፣ 2016 ዓ.ም የዓለም ዜና

ዜናውን በአጠቃላይ በጽሑፍም ከታች ማንበብ ይቻላል ።
12/22/202311 minutes, 37 seconds
Episode Artwork

ታሕሳስ 11፣ 2016 ዜና

12/21/202310 minutes, 56 seconds
Episode Artwork

የታኅሣሥ 10 ቀን 2016 ዓ.ም. የዓለም ዜና

12/20/202310 minutes, 30 seconds
Episode Artwork

የማክሰኞ ታኅሣሥ 9 ቀን፣ 2016 ዓ.ም የዓለም ዜና

ዜናውን በአጠቃላይ በጽሑፍም ከታች ማንበብ ይቻላል ።
12/19/202311 minutes, 13 seconds
Episode Artwork

የዓለም ዜና፤ ታኅሳስ 08 ቀን 2016 ዓ.ም ሰኞ

12/18/202310 minutes, 54 seconds
Episode Artwork

የታህሳስ 7 ቀን 2016 ዓ/ም የዓለም ዜና

12/17/202311 minutes, 19 seconds
Episode Artwork

የታኅሳስ 06 ቀን 2016 የዓለም ዜና

12/16/20239 minutes, 59 seconds
Episode Artwork

የታኅሳስ 05 ቀን 2016 የዓለም ዜና

12/15/202311 minutes, 10 seconds
Episode Artwork

የታኅሳስ 05 ቀን 2016 የዓለም ዜና

12/15/202311 minutes, 10 seconds
Episode Artwork

የታህሳስ 04 ቀን 2016 ዓ/ም የዓለም ዜና

12/14/202310 minutes, 8 seconds
Episode Artwork

የረቡዕ ታኅሣሥ 3 ቀን፣ 2016 ዓ.ም የዓለም ዜና

ዜናውን በአጠቃላይ በጽሑፍም ከታች ማንበብ ይቻላል ።
12/13/202310 minutes, 47 seconds
Episode Artwork

የዓለም ዜና፤ ታኅሣሥ 2 ቀን 2016 ዓ.ም ማክሰኞ

12/12/202311 minutes, 39 seconds
Episode Artwork

የዓለም ዜና ።ታኅሳስ 1ቀን 2016 ዓ.ም.

12/11/202311 minutes
Episode Artwork

የሕዳር 30 ቀን 2016 የዓለም ዜና

በአዲስ አበባ ሊካሔድ ታቅዶ የነበረውን ጦርነት የሚቃወም ሰልፍ “የከለከሉ አካላት ተጠያቂ” ሊሆኑ እንደሚገባ የሰላም ሚኒስትር ዴኤታው አቶ ታዬ ደንደአ አሳሰቡ። ግብጻውያን ከዛሬ ጠዋት 3:00 ሰዓት ጀምሮ ፕሬዝዳንታቸውን ለመምረጥ ድምጽ ሲሰጡ ዋሉ። እስራኤል ፍልስጤማውያንን ከጋዛ ገፍቶ የሚያስወጣ ፖሊሲ በጦርነት እየተገበረች ነው ሲሉ የዮርዳኖስ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አይማን ሳፋዲ ወነጀሉ። እስራኤል ግን ውንጀላውን አስተባብላለች። ጦርነቱ ዛሬ 65ኛ ቀኑን ሲያስቆጥር ከብርቱ ውጊያ በኋላ የእስራኤል ታንኮች ከኻን ዩኒስ ማዕከል መድረሳቸውን ነዋሪዎች ተናግረዋል።
12/10/202310 minutes, 18 seconds
Episode Artwork

የህዳር 29 ቀን 2016 ዓ/ም የዓለም ዜና

12/9/202311 minutes, 43 seconds
Episode Artwork

የኅዳር 28 ቀን 2016 ዓ.ም. የዓለም ዜና

12/8/202310 minutes, 47 seconds
Episode Artwork

የሕዳር 27 ቀን 2016 የዓለም ዜና

12/7/20238 minutes, 56 seconds
Episode Artwork

የኅዳር 26 ቀን 2016 ዓ.ም. የዓለም ዜና

12/6/202311 minutes, 6 seconds
Episode Artwork

የማክሰኞ፤ ኅዳር 25 ቀን፣ 2016 ዓ.ም የዓለም ዜና

የዓለም ዜናውን ሙሉ ዘገባ በጽሑፍም እዚህ ማንበብ ቻላል
12/5/202310 minutes
Episode Artwork

የዓለም ዜና፦ ህዳር 24 ቀን 2016 ዓ.ም.

የዓለም ዜና፦ ህዳር 24 ቀን 2016 ዓ.ም.
12/5/202310 minutes, 35 seconds
Episode Artwork

የሕዳር 23 ቀን 2016 የዓለም ዜና

12/3/202311 minutes, 4 seconds
Episode Artwork

የሕዳር 23 ቀን 2016 ዓ.ም የዓለም ዜና

የዓለም ዜና
12/3/202311 minutes, 4 seconds
Episode Artwork

የሕዳር 22 ቀን 2016 የዓለም ዜና

ራሱን የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ብሎ የሚጠራው ታጣቂ ቡድን በአርሲ ዞን ሽርካ ወረዳ በርካታ ሰላማዊ ሰዎች መግደሉን የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ወነጀለ። ማንነታቸው ያልታወቀ ታጣቂዎች በወረዳው ሦስት መንደሮች በሁለት ቀናት በፈጸሟቸው ጥቃቶች በትንሹ 36 ሰዎች መገደላቸውን ሬውተርስ ዘግቧል።ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ እንዲያፈላልግ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተቋቋመው ኮሚቴ የለያቸውን ሁለት የመጨረሻ እጩዎች ይፋ አደረገ። በሶማሊያ ላይ ተጥሎ የቆየው የጦር መሣሪያ ግዢ ማዕቀብ እንዲነሳ የተባበሩት መንግሥታት የጸጥታ ጥበቃው ምክር ቤት ሲወስን ሶማሌላንድ ተቃወመች። የቅዳሜ የዓለም ዐበይት ዜናዎችን ያድምጡ!
12/2/202311 minutes, 48 seconds
Episode Artwork

የዓለም ዜና፤ ኅዳር 21 ቀን፣ 2016 ዓ.ም አርብ

12/1/202311 minutes, 26 seconds
Episode Artwork

የኅዳር 20 ቀን 2016 ዓ.ም. የዓለም ዜና

11/30/202311 minutes, 43 seconds
Episode Artwork

የዕለተ ረቡዕ ኅዳር 19 ቀን 2016 ዓ.ም የዓለም ዜና

11/29/202311 minutes, 18 seconds
Episode Artwork

የኅዳር 18 ቀን 2016 ዓ.ም. የዓለም ዜና

11/28/202310 minutes, 52 seconds
Episode Artwork

የዓለም ዜና፦ ህዳር 17 ቀን 2016 ዓ.ም.

11/27/202310 minutes, 24 seconds
Episode Artwork

የሕዳር 16 ቀን 2016 የዓለም ዜና

11/26/202310 minutes, 4 seconds
Episode Artwork

የኅዳር 15 ቀን 2016 ዓ.ም የዓለም ዜና

11/25/202310 minutes, 43 seconds
Episode Artwork

የዓለም ዜና፤ ኅዳር 14 ቀን 2016 ዓ.ም አርብ

11/24/20239 minutes, 53 seconds
Episode Artwork

የሐሙስ፤ ኅዳር 13 ቀን፣ 2016 ዓ.ም የዓለም ዜና

ሙሉ የዓለም ዜና ዘገባውን በጽሑፍም እዚህ ማንበብ ይቻላል
11/23/202310 minutes, 47 seconds
Episode Artwork

የዓለም ዜና፦ህዳር 12 ቀን 2016

11/22/202311 minutes, 28 seconds
Episode Artwork

የሕዳር 11፣ 2016 ዜና

11/21/20239 minutes, 56 seconds
Episode Artwork

የዓለም ዜና፤ ኅዳር 10 ቀን 2016 ዓ.ም ሰኞ

11/20/202311 minutes, 5 seconds
Episode Artwork

የሕዳር 09 ቀን 2016 የዓለም ዜና

11/19/20236 minutes, 49 seconds
Episode Artwork

የሕዳር 8 ቀን 2016 ዓ.ም የዓለም ዜና

11/18/202310 minutes, 18 seconds
Episode Artwork

የሕዳር 7፣2016 ዜና

11/17/202310 minutes, 42 seconds
Episode Artwork

ዓለም ዜና፤ ህዳር 6 ቀን 2016 ዓ.ም ሃሙስ

11/16/202310 minutes, 47 seconds
Episode Artwork

የረቡዕ ኅዳር 5 ቀን፣ 2016 ዓ.ም የዓለም ዜና

ሙሉ ዜናውን በጽሑፍም እዚህ ማንበብ ይቻላል
11/15/20239 minutes, 40 seconds
Episode Artwork

የዓለም ዜና፦ ህዳር 4 ቀን 2016 ዓ.ም.

11/14/202310 minutes, 18 seconds
Episode Artwork

የሕዳር 3 ቀን 2016 የዓለም ዜና

11/13/202310 minutes, 45 seconds
Episode Artwork

የሕዳር 2 ቀን 2016 የዓለም ዜና

11/12/20238 minutes, 38 seconds
Episode Artwork

የዓለም ዜና፤ ጥቅምት 30 ቀን 2016 ዓ.ም አርብ

11/10/20238 minutes, 33 seconds
Episode Artwork

የጥቅምት 30፣2016 ዜና መፅሔት

11/10/202316 minutes, 8 seconds
Episode Artwork

የጥቅምት 28፣2016 ዜና

11/8/202310 minutes, 33 seconds
Episode Artwork

የጥቅምት 27 ቀን 2016 ዓ.ም. የዓለም ዜና

11/7/202311 minutes, 6 seconds
Episode Artwork

የዓለም ዜና፤ ጥቅምት 26 ቀን 2016 ዓ.ም ሰኞ

11/6/202310 minutes, 41 seconds
Episode Artwork

የጥቅምት 25 ቀን 2016 የዓለም ዜና

11/5/20238 minutes, 26 seconds
Episode Artwork

የጥቅምት 24 ቀን 2016 የዓለም ዜና

11/4/20239 minutes, 3 seconds
Episode Artwork

የጥቅምት 24 ቀን 2016 የዓለም ዜና

የዓለም ዜና
11/4/20239 minutes, 3 seconds
Episode Artwork

የዐርብ ጥቅምት 23 ቀን፣ 2016 ዓ.ም የዓለም ዜና

ሙሉ ዜናውን እዚህ በጽሑፍም ማንበብ ይቻላል
11/3/20239 minutes, 33 seconds
Episode Artwork

የኢትዮጵያ ዉጪ ጉዳይ ሚንስቴር ሥለ ግጭት የማቆም ስምምነቱ አንደኛ ዓመት

የፕሪቶሪያ ግጭት የማስቆም ስምምነት ዋና ዉጤት "የጦር መሣሪያ ላንቃ መዘጋቱ" እንደሆነ የኢትዮጵያ ዉጪ ጉዳይ ሚንስቴር አስታወቀ። የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል ዐቀባይ አምበሳደር መለስ አለም ዛሬ በሰጡት መግለጫ እንዳሉት ከግጭት ማቆሙ ስምምነት በኋላ ኢትዮጵያ በአለም አቀፍ መድረኮች የምትጠቀስበት ሁኔታ ካለፈው ዓመት የትለየ ሆኗል።
11/2/20233 minutes, 10 seconds
Episode Artwork

የጥቅምት 22 ቀን 2016 ዓ.ም. የዓለም ዜና

11/2/202310 minutes, 34 seconds
Episode Artwork

የጥቅምት 21፣ 2016 ዜና

11/1/202312 minutes, 2 seconds
Episode Artwork

የዓለም ዜና ፤ ጥቅምት 20 ቀን 2016 ዓ.ም

10/31/202312 minutes, 15 seconds
Episode Artwork

የጥቅምት 19 ቀን 2016 ዓ.ም. የዓለም ዜና

10/30/202310 minutes, 23 seconds
Episode Artwork

የጥቅምት 18 ቀን 2016 ዓ/ም የዓለም ዜና

10/29/202310 minutes, 42 seconds
Episode Artwork

የጥቅምት 17 ቀን 2016 የዓለም ዜና

10/28/202310 minutes, 48 seconds
Episode Artwork

የጥቅምት 16 ቀን 2016 ዓ.ም. የዓለም ዜና

10/27/202310 minutes, 35 seconds
Episode Artwork

የዓለም ዜና፤ ጥቅምት 15 ቀን 2016 ዓ.ም ሃሙስ

10/26/202310 minutes, 8 seconds
Episode Artwork

የጥቅምት 13 ቀን፣ 2016 ዓ.ም የዓለም ዜና

10/24/202311 minutes, 11 seconds
Episode Artwork

የጥቅምት 12 ቀን 2016 ዓ/ም የዓለም ዜና

10/23/202310 minutes, 26 seconds
Episode Artwork

የጥቅምት 10 ቀን 2016 የዓለም ዜና

10/21/20239 minutes, 51 seconds
Episode Artwork

የጥቅምት 9 ቀን 2016 የዓለም ዜና

10/20/202310 minutes, 39 seconds
Episode Artwork

የጥቅምት 8፣2016 ዜና

10/19/20239 minutes, 47 seconds
Episode Artwork

የጥቅምት 7 ቀን 2016 ዓ.ም. የዓለም ዜና

10/18/202311 minutes, 48 seconds
Episode Artwork

የጥቅምት 5 ቀን 2016 ዓ.ም. የዓለም ዜና

10/16/202310 minutes, 55 seconds
Episode Artwork

የጥቅምት 4 ቀን 2016 ዓ.ም የዓለም ዜና

የጥቅምት 4 ቀን 2016 ዓ.ም የዓለም ዜና
10/15/202310 minutes, 28 seconds
Episode Artwork

የጥቅምት 3 ቀን 2016 ዓ/ም የዓለም ዜና

10/14/202312 minutes, 8 seconds
Episode Artwork

የጥቅምት 2፣2016 የዓለም ዜና

10/13/202311 minutes
Episode Artwork

የረቡዕ መስከረም 30 ቀን፣ 2016 ዓ.ም የዓለም ዜና

ሙሉ ዜናውን በድምፅ እና በጽሑፍ እውስጥ ከታችም ማግኘት ቻላል ።
10/11/202312 minutes, 17 seconds
Episode Artwork

የመስከረም 29፣2016 ዜና

10/10/202311 minutes, 19 seconds
Episode Artwork

የመስከረም 28 ቀን 2016 ዓ.ም. የዓለም ዜና

10/9/202310 minutes, 15 seconds
Episode Artwork

የመስከረም 27 ቀን 2016 ዓም የዓለም ዜና

የመስከረም 27 ቀን 2016 ዓም የዓለም ዜና
10/8/202310 minutes, 16 seconds
Episode Artwork

የመስከረም 26 ቀን 2016 ዓ/ም የዓለም ዜና

10/7/202313 minutes, 18 seconds
Episode Artwork

የመስከረም 25 ቀን፣ 2016 ዓ.ም የዓለም ዜና

ሙሉ ዜናውን በድምፅ እና በጽሑፍ ከታችም ማግኘት ቻላል ።
10/6/202310 minutes, 15 seconds
Episode Artwork

የዓለም ዜና፦ሐሙስ መስከረም 24 ቀን 2016 ዓ.ም.

ሙሉ ዜናውን በድምጽ እና በጽሁፍ ከስር ማግኘት ይችላሉ
10/5/202310 minutes, 14 seconds
Episode Artwork

የመስከረም 23 ቀን፣ 2016 ዓ.ም. የዓለም ዜና

ሙሉ ዜናውን በድምፅ እና በጽሑፍ ከታችም ማግኘት ቻላል ።
10/4/202311 minutes, 9 seconds
Episode Artwork

የመስከረም 22 ቀን 2016 ዓ/ም የዓለም ዜና

ሙሉ ዜናውን በድምጽ እና በጽሁፍ ከስር ማግኘት ይችላሉ
10/3/202310 minutes, 30 seconds
Episode Artwork

የዓለም ዜና፦ መስከረም 21 ቀን 2016 ዓ.ም.

10/2/202311 minutes, 3 seconds
Episode Artwork

የመስከረም 20 ቀን 2023 ዓ/ም የዓለም ዜና

10/1/20239 minutes, 59 seconds
Episode Artwork

የመስከረም 19 ቀን 2023 ዓ/ም የዓለም ዜና

10/1/202312 minutes, 3 seconds
Episode Artwork

የመስከረም 18፣2016 ዜና

9/29/202310 minutes, 14 seconds
Episode Artwork

የመስከረም 17 ቀን 2016 ዓ.ም. የዓለም ዜና

9/28/202310 minutes, 32 seconds
Episode Artwork

የመስከረም 16፣2016 ዜና

9/27/202311 minutes, 31 seconds
Episode Artwork

የማክሰኞ መስከረም 15 ቀን፣ 2016 ዓ.ም ዜና

የዓለም ዜናውን ሙሉ ዘገባ ማገናኛው ውስጥ በጽሑፍ ከታች ማንበብ ይቻላል ።
9/26/20239 minutes, 56 seconds
Episode Artwork

የመስከረም 14 ቀን 2016 ዓ.ም. የዓለም ዜና

9/25/202310 minutes, 44 seconds
Episode Artwork

የመስከረም 13 ቀን 2016 ዓ/ም የዓለም ዜና

9/24/20239 minutes, 23 seconds
Episode Artwork

የመስከረም 12 ቀን 2016 ዓ.ም የዓለም ዜና

የዓለም ዜና በድምጽ
9/23/202310 minutes, 37 seconds
Episode Artwork

የመስከረም 11 ቀን 2016 ዓ.ም. የዓለም ዜና

9/22/202311 minutes, 3 seconds
Episode Artwork

የዓለም ዜና፤ መስከረም 10 ቀን፣ 2016 ዓ.ም

9/21/20238 minutes, 4 seconds
Episode Artwork

የመስከረም 9 ቀን 2015 ዓ/ም የዓለም ዜና

የስደተኞች እና የተፈናቀሉ ዜጎች ሰብዓዊ ሁኔታ እያሽቆለቆለ መምጣቱ እንዳሰሰበው የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ገለፀ።
9/20/202311 minutes, 14 seconds
Episode Artwork

የመስከረም 8 ቀን 2016 ዓ.ም የዓለም ዜና

9/19/202312 minutes, 2 seconds
Episode Artwork

የዓለም ዜና፤ መስከረም 7 ቀን 2016 ዓ.ም

9/18/202310 minutes, 51 seconds
Episode Artwork

የመስከረም 6 ቀን 2016 ዓ.ም የዓለም ዜና

9/18/20239 minutes, 7 seconds
Episode Artwork

የመስከረም 5 ቀን 2016 ዓ/ም የዓለም ዜና

9/16/20238 minutes, 20 seconds
Episode Artwork

የዓለም ዜና፦ መስከረም 4 ቀን 2016

9/15/202311 minutes, 47 seconds
Episode Artwork

የዓለም ዜና፤ መስከረም 3 ቀን 2016 ዓ.ም ሃሙስ

9/14/202311 minutes, 28 seconds
Episode Artwork

የመስከረም 2 ቀን፣ 2016 ዓ.ም የዓለም ዜና

9/13/202311 minutes, 44 seconds
Episode Artwork

ዜና፣ መስከረም 1፣2016

9/12/20239 minutes, 45 seconds
Episode Artwork

የዓለም ዜና፦ ጳጉሜ 6 ቀን 2015 ዓ.ም.

9/11/202310 minutes, 14 seconds
Episode Artwork

የጳጉሜ 5 ቀን፣2015 የዓለም ዜና

የዓለም ዜና
9/10/202312 minutes, 9 seconds
Episode Artwork

የዓለም ዜና በድምጽ

የዓለም ዜና
9/9/20238 minutes, 59 seconds
Episode Artwork

ዜና፣ጳጉሜ 3፣2015

9/8/202311 minutes, 47 seconds
Episode Artwork

የጳጉሜ 2 ቀን 2015 ዓ.ም የዓለም ዜና

9/7/202311 minutes, 43 seconds
Episode Artwork

ዜና፣ ጳጉሜ 1፣2015

9/6/202311 minutes, 20 seconds
Episode Artwork

የነሐሴ 30 ቀን፣ 2015 ዓ.ም የዓለም ዜና

9/5/20239 minutes, 58 seconds
Episode Artwork

የነሐሴ 29 ቀን 2015 ዓ/ም የዓለም ዜና

9/4/20239 minutes, 57 seconds
Episode Artwork

የነሐሴ 28 ቀን 2015 ዓ.ም የዓለም ዜና

9/3/202310 minutes, 14 seconds
Episode Artwork

የዓለም ዜና፤ ነሐሴ 27 ቀን 2015

9/2/202310 minutes, 46 seconds
Episode Artwork

የዐርብ፤ ነሐሴ 26 ቀን፣ 2015 ዓ.ም የዓለም ዜና

9/1/202311 minutes, 30 seconds
Episode Artwork

የነሐሴ 25 ቀን 2015 ዓ/ም የዓለም ዜና

9/1/20239 minutes, 1 second
Episode Artwork

የዓለም ዜና፦ነሐሴ 24 ቀን 2015 ዓ.ም.

8/30/202311 minutes, 31 seconds
Episode Artwork

የዓለም ዜና፦ነሐሴ 23 ቀን 2015 ዓ.ም.

8/29/202310 minutes, 42 seconds
Episode Artwork

የዓለም ዜና፤ ነሐሴ 22 ቀን 2015 ሰኞ

8/28/202310 minutes, 3 seconds
Episode Artwork

የነሐሴ 21 ቀን 2015 ዓ/ም የዓለም ዜና

8/27/20239 minutes, 51 seconds
Episode Artwork

የነሐሴ 20 ቀን 2015 የዓለም ዜና

8/26/202311 minutes, 12 seconds
Episode Artwork

የዓለም ዜና፤ ነሐሴ 19 ቀን 2015 ዓ.ም

8/25/20239 minutes, 9 seconds
Episode Artwork

የነሐሴ 18 ቀን 2015 ዓ.ም. የዓለም ዜና

8/24/202310 minutes, 27 seconds
Episode Artwork

የዓለም ዜና፤ ነሐሴ 15 ቀን 2015 ዓ.ም ሰኞ

8/22/202310 minutes, 29 seconds
Episode Artwork

የነሐሴ 15 ቀን 2015 ዓ.ም. የዓለም ዜና

8/21/202311 minutes, 16 seconds
Episode Artwork

የነሐሴ 14 ቀን 2015 የዓለም ዜና

8/20/20239 minutes, 39 seconds
Episode Artwork

የነሐሴ 13 ቀን 2015 የዓለም ዜና

8/19/20239 minutes, 39 seconds
Episode Artwork

የነሐሴ 11 ቀን 2015 ዓ.ም. የዓለም ዜና

8/17/202310 minutes, 55 seconds
Episode Artwork

የዓለም ዜና፦ ነሐሴ 10 ቀን 2015 ዓ.ም.

8/16/202310 minutes, 33 seconds
Episode Artwork

የነሐሴ 9 ቀን 2015 ዓ.ም. የዓለም ዜና

8/15/202311 minutes, 7 seconds
Episode Artwork

የነሐሴ 8 ቀን 2015 የዓለም ዜና

8/14/20239 minutes, 26 seconds
Episode Artwork

የነሐሴ 6 ቀን 2015 ዓ.ም የዓለም ዜና

8/12/202310 minutes, 5 seconds
Episode Artwork

የዓለም ዜና፤ ነሐሴ 5 ቀን 2015 ዓ.ም አርብ

8/11/20239 minutes, 36 seconds
Episode Artwork

የዓለም ዜና፦ነሐሴ 3 ቀን 2015 ዓ.ም.

8/10/20239 minutes, 15 seconds
Episode Artwork

የነሐሴ 3 ቀን 2015 ዓ/ም የዓለም ዜና

8/9/20239 minutes, 51 seconds
Episode Artwork

የዓለም ዜና፥ ነሐሴ 2 ቀን 2015 ዓ.ም.

8/8/20239 minutes, 42 seconds
Episode Artwork

የዓለም ዜና፤ ነሐሴ 1 ቀን 2015 ዓ.ም ሰኞ

8/7/202311 minutes, 13 seconds
Episode Artwork

የሐምሌ 30 ቀን 2015 ዓ.ም የዓለም ዜና

8/6/202310 minutes, 7 seconds
Episode Artwork

የሐምሌ 29 ቀን 2015 ዓ/ም የዓለም ዜና

8/5/20238 minutes, 21 seconds
Episode Artwork

ዜና፣ ሐምሌ 28፣2015

8/4/202310 minutes, 48 seconds
Episode Artwork

የዓለም ዜና፤ ሐምሌ 27 ቀን 2015 ዓ.ም ሃሙስ

8/3/202310 minutes, 46 seconds
Episode Artwork

የዓለም ዜና፤ ሐምሌ 25 ቀን 2015 ዓ.ም ማክሰኞ

8/1/202311 minutes, 22 seconds
Episode Artwork

የዓለም ዜና፦ ሐምሌ 24 ቀን 2015 ዓ.ም.

7/31/202310 minutes, 53 seconds
Episode Artwork

የሐምሌ 23 ቀን 2015 የዓለም ዜና

7/30/202310 minutes, 9 seconds
Episode Artwork

የሐምሌ 22 ቀን 2015 የዓለም ዜና

7/29/20238 minutes, 20 seconds
Episode Artwork

ዜና፣ ሐምሌ 21፣2015

7/28/202312 minutes, 13 seconds
Episode Artwork

የሐምሌ 20 ቀን 2015 ዓ.ም. የዓለም ዜና

7/27/202310 minutes, 28 seconds
Episode Artwork

ዜና፣ ሐምሌ 19፣2015

7/26/202310 minutes, 42 seconds
Episode Artwork

የሐምሌ 18 ቀን 2015 ዓም የዓለም ዜና

7/25/202310 minutes, 21 seconds
Episode Artwork

የዓለም ዜና፦ሐምሌ 17 ቀን 2015 ዓ.ም.

7/24/202311 minutes, 3 seconds
Episode Artwork

የሀምሌ 16 ቀን 2015 ዓ.ም የዓለም ዜና

7/23/20239 minutes, 19 seconds
Episode Artwork

የሐምሌ 14 ቀን 2015 ዓ.ም. የዓለም ዜና

7/21/202312 minutes, 48 seconds
Episode Artwork

የዓለም ዜና፦ሐምሌ 12 ቀን 2015 ዓም

7/19/202311 minutes, 27 seconds
Episode Artwork

የሐምሌ 10 ቀን 2015 ዜና

7/17/202310 minutes, 5 seconds
Episode Artwork

የሀምሌ 10 ቀን 2015 ዓ.ም የዓለም ዜና በድምጽ

7/16/20239 minutes, 10 seconds
Episode Artwork

የሐምሌ 8 ቀን 2015 የዓለም ዜና

7/15/20238 minutes, 22 seconds
Episode Artwork

የአርብ ሐምሌ 7 ቀን 2015 ዓም የዓለም ዜና

7/14/202311 minutes, 30 seconds
Episode Artwork

የሐምሌ 6 ቀን 2015 ዓ.ም. የዓለም ዜናዎች

7/13/20238 minutes, 22 seconds
Episode Artwork

የሐምሌ 4 ቀን 2015 ዓ.ም. የዓለም ዜና

7/11/20239 minutes, 59 seconds