የ3000 ሜትር አሸናፊዎቹ ሂሩት እና ሰለሞን
ከሁለት ሳምንት ገደማ በፊት በፈረንሳ ይ ሊቫ በተለያዩ ርቀቶች በተካሄዱ የቤት ውስጥ የሩጫ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አሸናፊ ሆነዋል። ከእነዚህ አሸናፊ አትሎቶች መካከል ሁለቱ የዛሬው የወጣቶች ዓለም ዝግጅት እንግዶቻችን ናቸው
2/23/2024 • 10 minutes, 13 seconds የ3000 ሜትር አሸናፊዎቹ ሂሩት እና ሰለሞን
ከሁለት ሳምንት ገደማ በፊት በፈረንሳይ ሊቫ በተለያዩ ርቀቶች በተካሄዱ የቤት ውስጥ የሩጫ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አሸናፊ ሆነዋል። ከእነዚህ አሸናፊ አትሎቶች መካከል ሁለቱ የዛሬው የወጣቶች ዓለም ዝግጅት እንግዶቻችን ናቸው።
2/23/2024 • 10 minutes, 13 seconds ለቻይና ወጣቶች ራዲዮ ያለው ትርጓሜ እየቀነሰ ነው። በሀገሪቱ ከ2000 በላይ የራዲዮ ጣቢያዎች ቢኖሩም ወጣቶች መረጃ የሚፈልጉት የኦንላይን መገናኛ ብዙኃን ላይ ነው። ለኢትዮጵያውያን ወጣቶችስ ራዲዮ ምን ያህል ወሳኝ የመረጃ ምንጭ ነው?
ራዲዮ በወጣቱ ዘንድ ያለው ተሰሚነት ምን ይመስላል?
ለቻይና ወጣቶች ራዲዮ ያለው ትርጓሜ እየቀነሰ ነው። በሀገሪቱ ከ2000 በላይ የራዲዮ ጣቢያዎች ቢኖሩም ወጣቶች መረጃ የሚፈልጉት የኦንላይን መገናኛ ብዙኃን ላይ ነው። ለኢትዮጵያውያን ወጣቶችስ ራዲዮ ምን ያህል ወሳኝ የመረጃ ምንጭ ነው?
በቅርቡ የወጣ አንድ ጥናት እንደሚጠቁመው ሰዎች በየዕለቱ በአማካይ ሦስት ሰዓት ከ15 ደቂቃ ከስልካቸው ጋር ጊዜ ያሳልፋሉ። ለመሆኑ በቀን ስልካችሁ ላይ ምን ያህል ጊዜ ታጠፋላችሁ? ስልክ ሱስ ሆኖብኝ ይሆን እንዴ ብላችሁስ ራሳችሁን ጠይቃችሁ ታውቃላችሁ?
2/9/2024 • 10 minutes, 10 seconds ለምን ያህል ጊዜ ስልክ በቀን ይመከራል?
በቅርቡ የወጣ አንድ ጥናት እንደሚጠቁመው ሰዎች በየዕለቱ በአማካይ ሦስት ሰዓት ከ15 ደቂቃ ከስልካቸው ጋር ጊዜ ያሳልፋሉ። ለመሆኑ በቀን ስልካችሁ ላይ ምን ያህል ጊዜ ታጠፋላችሁ? ስልክ ሱስ ሆኖብኝ ይሆን እንዴ ብላችሁስ ራሳችሁን ጠይቃችሁ ታውቃላችሁ?
2/9/2024 • 10 minutes, 10 seconds በሳምንት የአራት ቀን ስራ የሙከራ ፕሮጀክት በጀርመን
ከትናንት ጀምሮ ጀርመን ውስጥ የሚገኙ 45 ድርጅቶች በአንድ የሙከራ ፕሮጀክት መሳተፍ ጀምረዋል። ይኼውም ሰራተኞቻቸው እንደተለመደው በሳምንት አምስት ቀናት ሳይሆን አራት ቀናት ብቻ እየሰሩ ተመሳሳይ ደሞዝ ይከፈላቸዋል። የዚህ የሙከራ ፕሮጀክት ዓላማ ለሰራተኛው ተጨማሪ የዕረፍት ቀን መጨመር ብቻ ሳይሆን የድርጅቱንም ምርታማነት ማሳደግ ነው።
የተመድ ዕሮብ ታስቦ የዋለውን ዓለም አቀፍ የትምህርት ቀን በማስታወስ ባወጣው መግለጫ አፍጋኒስታን ውስጥ ሴቶችን ከትምህርት ገበታ ማግለል ሁሉንም የሀገሪቱን ዜጋ እንደሚጎዳ አስታውቋል። ኢትዮጵያ የአፍጋኒስታን አይነት ችግር ባይኖራትም በሀገሪቱ በነበረና ባለ ጦርነት የተነሳ አሁንም በብዙ ሺ የሚቆጠሩ ተማሪዎች ትምህርታቸውን መከታተል አልቻሉም።

1000 ጥንዶች ጋብቻ የሚፈፅሙበት ሰርግ
እንደሚታወቀው ኢትዮጵያ ውስጥ የጥር ወር በርካታ ወጣት ጥንዶች ጋብቻ የሚመሰርቱበት ወር ነው። የዘንድሮውን ወር ለየት የሚያደርገው ደግሞ የፊታችን እሁድ 1000 ጥንዶች በአዲስ አበባ አብረው ጋብቻቸውን የሚፈፅሙበት መሆኑ ነው። የዝግጅቱ ዓላማ ወጪን መቀነስ ብቻ ሳይሆን ከዛም በላይ ያለመ ነው።
1/12/2024 • 9 minutes, 59 seconds እንደሚታወቀው ኢትዮጵያ ውስጥ የጥር ወር በርካታ ወጣት ጥንዶች ጋብቻ የሚመሰርቱበት ወር ነው። የዘንድሮውን ወር ለየት የሚያደርገው ደግሞ የፊታችን እሁድ 1000 ጥንዶች በአዲስ አበባ አብረው ጋብቻቸውን የሚፈፅሙበት መሆኑ ነው። የዝግጅቱ ዓላማ ወጪን መቀነስ ብቻ ሳይሆን ከዛም በላይ ያለመ ነው።
1/12/2024 • 9 minutes, 59 seconds የአርቲስት አደም መሐመድ የሙዚቃ ህይወት
1/5/2024 • 9 minutes, 57 seconds አርአያ እና ሁለገብ የሙዚቃ ሰው ፤ አደም መሐመድ
የየማህበረሰባቸውን ባህል ወግ እና ስረዓት በሙዚቃቸው ለማሳየት፣ ብሎም ለማሳደግ ለሚውተረተሩቱ ደግሞ ፈተናው በዚያው ልክ ነው። አደም እንደሚለው እርሱ ተወልዶ ያደገበት ማህበረሰብ ያለው ቱባ ባህል መገለጥ በሚገባው ልክ አለመገለጡ እርሱ እና መሰሎቹ የበለጠ እንዲተጉ ገፋፍቷቸዋል።
1/5/2024 • 9 minutes, 57 seconds ዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች : የሴት ልጅ አለባበስ ከፆታዊ ጥቃት ያድናል?
የሴት ልጅ የአለባበስ ሁኔታ ለተለያዩ አይነት ጾታዊ ትንኮሳዎች ብሎም ለጾታዊ ጥቃት ለመዳረግ ገፊው ምክኒያት የመሆን እድሉ ከፍተኛ ነው የሚሉ እንዳሉ ሁሉ የሴት ልጅ አለባበስ ለጾታዊ ጥቃት ሊዳርጋት አይገባም፤ መንስኤውም ሆኖ ሊቀርብ አይችልም የሚሉ አሉ።
12/29/2023 • 12 minutes, 2 seconds ዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች : የሴት ልጅ አለባበስ ከፆታዊ ጥቃት ያድናል?
የሴት ልጅ የአለባበስ ሁኔታ ለተለያዩ አይነት ጾታዊ ትንኮሳዎች ብሎም ለጾታዊ ጥቃት ለመዳረግ ገፊው ምክኒያት የመሆን እድሉ ከፍተኛ ነው የሚሉ እንዳሉ ሁሉ የሴት ልጅ አለባበስ ለጾታዊ ጥቃት ሊዳርጋት አይገባም፤ መንስኤውም ሆኖ ሊቀርብ አይችልም የሚሉ አሉ።
12/28/2023 • 12 minutes, 2 seconds ዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች: የአቻ ጓደኝነት ተ ፅዕኖ የትኛው ጎኑ ያመዝናል?
አዳጊ ሴቶች በትምህርት ቤት ወይም በመኖሪያ አካባቢያቸው የአቻ ጓደኝነት ሊመሠረቱ ይችላሉ ፡፡የሚመሠረተው የአቻ ጓደኝነት ግን በአዳጊዎቹ ህይወት ላይ አዎንታዊ ወይንም አሉታዊ ተፅዕኖ ማሳደሩ አይቀርም ፡፡ የትኛው ጎኑስ ያመዝናል?
12/22/2023 • 10 minutes, 27 seconds ዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች: የአቻ ጓደኝነት ተፅዕኖ የትኛው ጎኑ ያመዝናል?
አዳጊ ሴቶች በትምህርት ቤት ወይም በመኖሪያ አካባቢያቸው የአቻ ጓደኝነት ሊመሠረቱ ይችላሉ ፡፡የሚመሠረተው የአቻ ጓደኝነት ግን በአዳጊዎቹ ህይወት ላይ አዎንታዊ ወይንም አሉታዊ ተፅዕኖ ማሳደሩ አይቀርም ፡፡ የትኛው ጎኑስ ያመዝናል?
12/22/2023 • 10 minutes, 27 seconds «ስኬታማ መሆን ማለት ከሀገር መውጣት ይመስለኝ ነበር።» መሠረት ንጉሤ
«ስኬታማ መሆን ማለት ከሀገር መውጣት ይመስለኝ ነበር።» ትላለች የዛሬው የወጣቶች ዓለም ዝግጅት እንግዳችን።
ይህን አመለካከቷን እንዴት መቀየር እንደቻለች እና የሕይወት ተሞክሮዋን ታጫውተናለች።
12/15/2023 • 9 minutes, 56 seconds የሥዕብና ስልጠናዎችን እንዴት ማግኘት ይቻላል?
«ስኬታማ መሆን ማለት ከሀገር መውጣት ይመስለኝ ነበር።» ትላለች የዛሬው የወጣቶች ዓለም ዝግጅት እንግዳችን።
ይህን አመለካከቷን እንዴት መቀየር እንደቻለች እና የሕይወት ተሞክሮዋን ታጫውተናለች።
12/15/2023 • 9 minutes, 56 seconds ዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች: የ12ኛ ክፍል ፈተና ክርክር
በታዳጊነት እድሜ የሚገኙ አራት ተማሪዎችን በዚሁ ጉዳይ ላይ ልናከራክራቸው ወደናል፡፡ ተማሪዎቹ ጠንከር ያለውን የ12ኛ ክፍል የፈተና አሰጣጥና በርካቶችን ከዩኒቨርሲቲ መግቢያ ያራቀውን ውጤት በሁለት መልኩ አይተው ትችትና ሙገሳቸውን ችረውታል፡፡
12/8/2023 • 10 minutes, 53 seconds ዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች: የ12ኛ ክፍል ፈተና ክርክር
በታዳጊነት እድሜ የሚገኙ አራት ተማሪዎችን በዚሁ ጉዳይ ላይ ልናከራክራቸው ወደናል፡፡ ተማሪዎቹ ጠንከር ያለውን የ12ኛ ክፍል የፈተና አሰጣጥና በርካቶችን ከዩኒቨርሲቲ መግቢያ ያራቀውን ውጤት በሁለት መልኩ አይተው ትችትና ሙገሳቸውን ችረውታል፡፡
12/8/2023 • 10 minutes, 53 seconds ሳዑዲ አረቢያ ውሰጥ የታሰሩ ኢትዮጵያውያን ጉዳይ
በሺህ የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን በተለያዩ የሳዑዲ አረቢያ እስር ቤቶች አሁን ድረስ እንደሚገኙ እዛው የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ይናገራሉ። «ፍትሕ ለእስረኞች» ወይም «ድምፅ ሁኗቸው» የሚሉትም ብዙ ናቸው። የታሳሪ ቤተሰቦች እንደሚሉት አብዛኞቹ ታሳሪዎች ወጣቶች እና ወንዶች ናቸው።
የ12ኛ ክፍል ውጤት እና የትምህርት ምዘና እና ፈተና አገልግሎት ምላሽ
ኢትዮጵያ ውስጥ በ2015 የ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተናን ከወሰዱ ተማሪዎች መካከል 50 በመቶ እና ከዛ በላይ ያመጡት ተማሪዎች 3,2 በመቶ ያህሉ ብቻ እንደሆኑ ትምህርት ሚኒስቴር ማስታወቁ ይታወሳል። በዛሬው የወጣቶች ዓለም ዝግጅት በዚሁ ጉዳይ ላይ ተማሪዎችን፣ መምህራንን እና የትምህርት ምዘና እና ፈተና አገልግሎትን ጠይቀናል።
12/1/2023 • 11 minutes, 27 seconds ሳዑዲ አረቢያ ውሰጥ የታሰሩ ኢትዮጵያውያን ጉዳይ
በሺህ የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን በተለያዩ የሳዑዲ አረቢያ እስር ቤቶች አሁን ድረስ እንደሚገኙ እዛው የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ይናገራሉ። «ፍትሕ ለእስረኞች» ወይም «ድምፅ ሁኗቸው» የሚሉትም ብዙ ናቸው። የታሳሪ ቤተሰቦች እንደሚሉት አብዛኞቹ ታሳሪዎች ወጣቶች እና ወንዶች ናቸው።
በዓለም ላይ የሴቶችና ልጃገረዶች ግድያ እየጨመረ ነው
ሰሞኑን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ይፋ እንዳደረገው ባለፈው የጎርጎሮሲያዊያኑ 2022 ዓ ም በዓለም ላይ የተገደሉት ሴቶች እና ልጃገረዶች ቁጥር በከፍተኛ ደረጃ ጨምሯል። ወደ 89,000 የሚጠጉ ሴቶች እና ልጃገረዶች ሲገደሉ 20, 000 የሚሆኑት ደግሞ የተገደሉት አፍሪቃ ውስጥ ነው።
11/24/2023 • 10 minutes, 11 seconds በዓለም ላይ የሴቶችና ልጃገረዶች ግድያ እየጨመረ ነው
ሰሞኑን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ይፋ እንዳደረገው ባለፈው የጎርጎሮሲያዊያኑ 2022 ዓ ም በዓለም ላይ የተገደሉት ሴቶች እና ልጃገረዶች ቁጥር በከፍተኛ ደረጃ ጨምሯል። ወደ 89,000 የሚጠጉ ሴቶች እና ልጃገረዶች ሲገደሉ 20, 000 የሚሆኑት ደግሞ የተገደሉት አፍሪቃ ውስጥ ነው።
11/24/2023 • 10 minutes, 11 seconds የአማራ ክልል የዩንቨርስቲ ተማሪዎች ብሶት እና ጥያቄ
በተለያዩ የአማራ ክልል ዩኒቨርስቲዎች ተመድበው ይማሩ የነበሩ ተማሪዎች እስካሁን ወደ ትምህርት ገበታቸው መመለስ አለመቻላቸውን ለዶይቸ ቬለ ድምፅ ሁኑን ሲሉ ሰሞኑን ቅሬታቸውን ገልፀዋል። ተማሪዎቹ ዩኒቨርስቲዎቹ ሳይጠሯቸው እቤት ከተቀመጡ በርካታ ወራት እየተቆጠረ መሆኑ ስጋት ላይ ጥሏቸዋል። ከሚመለከተው አካል ም እስካሁን ምላሽ ማግኘት አልቻሉም።
እቤት መቀመጥ የሰለቻቸው የአማራ ክልል የዩንቨርስቲ ተማሪዎች ብሶት እና ጥያቄ
በተለያዩ የአማራ ክልል ዩኒቨርስቲዎች ተመድበው ይማሩ የነበሩ ተማሪዎች እስካሁን ወደ ትምህርት ገበታቸው መመለስ አለመቻላቸውን ለዶይቸ ቬለ ድምፅ ሁኑን ሲሉ ሰሞኑን ቅሬታቸውን ገልፀዋል። ተማሪዎቹ ዩኒቨርስቲዎቹ ሳይጠሯቸው እቤት ከተቀመጡ በርካታ ወራት እየተቆጠረ መሆኑ ስጋት ላይ ጥሏቸዋል። ከሚመለከተው አካልም እስካሁን ምላሽ ማግኘት አልቻሉም።
ዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች: ገንዘብ ወይስ ጥረት?
ለመሆኑ በታዳጊዎች አስተዳደግ ውስጥ የቤተሰብ የገቢ ሁኔታ እንዴት ያለ ሚና ይኖረው ይሆን የሚለው ዛሬ ታዳጊዎች ሁለት ጎራ ይዘው የሚሞግቱበት ነው፡፡ አወያይዋ የዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች ዝግጅት ዘጋቢ ሱመያ ሳሙኤል ናት።
11/12/2023 • 10 minutes, 38 seconds ዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች: ገንዘብ ወይስ ጥረት?
ወጣቶች በታዳጊነት ዘመናቸው የተለያዩ የህይወት ምዕራፎች ውስጥ ያልፋሉ። እያንዳንዱ ወጣት ግን የህይወት ምዕራፉን ፈተና በእኩል ጥረት፤ በእኩልም ብርታት ያልፋል ማለትም አይደለም፡፡ለመሆኑ በታዳጊዎች አስተዳደግ ውስጥ የቤተሰብ የገቢ ሁኔታ እንዴት ያለ ሚና ይኖረው ይሆን የሚለው ዛሬ ታዳጊዎች ሁለት ጎራ ይዘው የሚሞግቱበት ነው፡፡
11/10/2023 • 10 minutes, 38 seconds ከጦርነት ጠባሳዎች በማገገም ላይ ያሉ ወጣቶች
ከሁለት ዓመት በላይ የዘለቀው እና በትግራይ ክልል የተጀመረው የሰሜን ኢትዮጵያው ጦርነት በሰላም ስምምነት ከተቋጨ አንድ ዓመት ሆኖታል። ይሁንና ጦርነቱ በተካሄደበት አካባቢ የነበሩ ወጣቶች ፣ጦርነቱ ካስከተለባቸው የስነ ልቦና ችግሮች ለማገገም ገና ብዙ ጊዜ እንደሚሹ ገልጸውልናል።
11/3/2023 • 10 minutes, 2 seconds ከጦርነት ጠባሳዎች በማገገም ላይ ያሉ ወጣቶች
ከሁለት ዓመት በላይ የዘለቀው እና በትግራይ ክልል የተጀመረው የሰሜን ኢትዮጵያው ጦርነት በሰላም ስምምነት ከተቋጨ አንድ ዓመት ሆኖታል። ይሁንና ጦርነቱ በተካሄደበት አካባቢ የነበሩ ወጣቶች ፣ጦርነቱ ካስከተለባቸው የስነ ልቦና ችግሮች ለማገገም ገና ብዙ ጊዜ እንደሚሹ ገልጸውልናል።
11/3/2023 • 10 minutes, 2 seconds ዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች: ፆታዊ ተፅኖዎች መቼ ይጀምራሉ?
ፆታዊ ተፅኖዎች መቼ ይጀምራሉ? በሴቶች እና ወንዶች መካከል ፆታን መሠረት ያደረጉ ልዩነቶችና ፆታዊ ተፅኖዎች ከቤተሰብ ይጀምራሉ “ ይላሉ የሀዋሳ ከተማ ነዋሪ የሆኑት አመርቲ ጎበና እና በጸሎት ውብሽት ፡፡
10/27/2023 • 10 minutes, 39 seconds «ጨው እና ወርቅ ላይ ተኝተን በርሃብ እየሞትን ነው» በአፋር ክልል ለተቃውሞ የወጡ ወጣቶች
አሁን ያለው የአፋር መንግሥትን የሚቃወሙ ወጣቶች ከፍተኛ በደል እየደረሰባቸው እንደሆነ ለዶይቸ ቬለ ገልፀዋል። በወጣቶች ዓለም ዝግጅት ያነጋገርናቸው ወጣቶች እንደሚሉት ከሆነ፤ ከሰሜኑ ጦርነት በደንብ ባላገገመው አፋር ክልል ከፍተኛ የመልካም አስተዳደር እጦት አለ፣ ወጣቶች ላይም እስራት እና አፈና ይካሄዳል። የክልሉ መንግሥት ይህን ያጣጥላል።
10/13/2023 • 10 minutes, 54 seconds 10/6/2023 • 8 minutes, 41 seconds ይህ ሳምንት ሁለት ትላልቅ ኃይማኖታዊ በዓላትን ያስተናገደ ነበር። በተለይ ዕሮብ ዕለት ኢትዮጵያዉያን ሙስሊሞች የነቢዩ መሐመድ ልደትን ሲያከብሩ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስቲያኖች ደግሞ ደመራ እና መስቀልን አክብረዋል።
ይህ ሳምንት ሁለት ትላልቅ ኃይማኖታዊ በዓላትን ያስተናገደ ነበር። በተለይ ዕሮብ ዕለት ኢትዮጵያዉያን ሙስሊሞች የነቢዩ መሐመድ ልደትን ሲያከብሩ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስቲያኖች ደግሞ ደመራ እና መስቀልን አክብረዋል።
የትናንት ወጣቶች ለዛሬ ወጣቶች የአርአያነት መንገድ ለተቀዛቀዘው ሰብአዊነት
9/22/2023 • 9 minutes, 5 seconds የበጎ ፈቃድ አገልግሎቱ መቀዛቀዝ እና ዘመን ተሻጋሪ ህልመኞች
ሰዎች ለሰዎች በጎደላቸው፣ አቅም ባነሳቸው እና በህመም ተይዘው በደከሙ ጊዜ ያለው በገንዘቡ ፣ የሌለው በጉልበቱ አልያም በሃሳቡ በቻሉት መንገድ ይረዳዳሉ ፤ ይደጋገፋሉ ። ይህ ሰዋዊ ባህሪ ነውና ድንበር ሳያግደው፣ ጎሳ እና ኃይማኖትም ሳያቆመው በመላው ዓለም በአንድም ይሁን በሌላ መልኩ ይከወናል ። መልካምነት የጤናማ ስ ብዕና መገለጫ ነውና።
9/22/2023 • 9 minutes, 5 seconds የወጣቶች የአዲሱ ዓመት ተስፋ እና ስጋት
«በ2016 ሰላማዊ የሆነች ምድርን ማየት እናፍቃለሁ።ሰላማዊት ኢትዮጵያን እናፍቃለሁ።አንድነቷ አብሮነቷ ተጠብቆ የሚቆይባትን ሀገር እናፍቃለሁ።»ጋዜጠኛ መክሊት ወንድወሰን።ሌላዋ ወጣት ቤተልሄም ሀይሉ በበኩሏ«በ2016 ዓ/ም ሰዎች ከቀያቸው ተፈናቀሉ፣ረብሻ ተፈጠረ ጦርነት አለ የሚሉ ዜናዎችን ባንሰማ»በማለት ምኞቷን ገልፃለች።
9/15/2023 • 8 minutes, 14 seconds ዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች: ባህሎቻችን በአዳጊ ሴቶች አይን
በዓላትን በጋራ ማክበር ፣ እቁብ በመሰብሰብ በኢኮኖሚ መደጋገፍ ፤ እንዲሁም ለቅሶ የመሳሰሉ ችግሮች ሲያጋጥሙ በዕድር አማካኝነት ሐዘንን መጋራት አብሮነትን የሚያጠናክሩ እሴቶች እንደሆኑ ታዳጊ ረድኤት እና ናዝራዊት ይገልጻሉ፡፡
ዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች: ባህሎቻችን በአዳጊ ሴቶች አይን
በዓላትን በጋራ ማክበር ፣ እቁብ በመሰብሰብ በኢኮኖሚ መደጋገፍ ፤ እንዲሁም ለቅሶ የመሳሰሉ ችግሮች ሲያጋጥሙ በዕድር አማካኝነት ሐዘንን መጋራት አብሮነትን የሚያጠናክሩ እሴቶች እንደሆኑ ታዳጊ ረድኤት እና ናዝራዊት ይገልጻሉ፡፡
የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ያላጠናቀቁት የጎንደር ተማሪዎች ጉዳይ ከምን ደረሰ?
ዘንድሮ የ12ኛ ክፍልን መልቀቂያ ፈተና በጎንደር ከተማ ይወስዱ የነበሩ 16ሺ የሚሆኑ ተማሪዎች ፈተናውን ሙሉ በሙሉ እንዳልወሰዱ ይታወቃል። ታድያ የፈተናው ጉዳይ ከምን ደረሰ?
8/25/2023 • 8 minutes, 5 seconds በቡድን የተደራጁ ሰዎች ኢትዮጵያ ውስጥ በጠ ራራ ፀሐይ ሳይቀር በርካታ ዘረፋዎች እየፈፀሙ እንደሆነ ዶይቸ ቬለ በተደጋጋሚ ጥቆማዎች እየደረሱት ይገኛል። አብዛኛው ጊዜም በድርጊቱ ተሳትፈው የሚገኙት ወጣቶች እንደሆኑ ይታመናል።
«ፈተና የተፈተነው መስኮት በጥይት እየተመታ ነው» የጎንደር ከተማ የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ
በቅርቡ በተለያዩ የኢትዮጵያ ከፍተኛ ተቋማት የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ተሰጥቷል። ትምህርት ሚኒስቴር ይፋ እንዳደረገው በጎንደር ዩንቨርስቲ 3 ካምፓሶች ግን ይፈተኑ የነበሩ 16 ሺህ ተማሪዎች በከተማዋ በነበረ ውጊያ ፈተናውን ሳይወስዱ ቀርተዋል። በዛሬው የወጣቶች ዓለም ዝግጅት ይህንን ፈተና በአራት ተቋማት የወሰዱ ተማሪዎችን አነጋግረናል።
8/14/2023 • 10 minutes, 58 seconds «ፈተና የተፈተነው መስኮት በጥይት እየተመታ ነው» የጎንደር ከተማ የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ
በቅርቡ በተለያዩ የኢትዮጵያ ከፍተኛ ተቋማት የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ተሰጥቷል። ትምህርት ሚኒስቴር ይፋ እንዳደረገው በጎንደር ዩንቨርስቲ 3 ካምፓሶች ግን ይፈተኑ የነበሩ 16 ሺህ ተማሪዎች በከተማዋ በነበረ ውጊያ ፈተናውን ሳይወስዱ ቀርተዋል። በዛሬው የወጣቶች ዓለም ዝግጅት ይህንን ፈተና በአራት ተቋማት የወሰዱ ተማሪዎችን አነጋግረናል።
8/11/2023 • 10 minutes, 58 seconds ኢትዮጵያዉያን በሀገራቸዉ ዜጎች የሚደርስባቸዉ በደል በሳዑዲ አረቢያ
ኢትዮጵያውያን በሕገ ወጥ መንገድ ወደ ሳዑዲ አረቢያ ሲሰደዱ ስለሚደርስባቸው የተለያዩ ፈተናዎች ዶይቸ ቬለ ከዚህ ቀደም ደጋግሞ ዘግቧል። ዛሬ ደግሞ እነዚህ ሰዎች እዛ ከገቡ በኋላ እንዴት በወገኖቻቸው እየተበደሉ እንዳለ እና መሻሻል ስለሚገባቸው ነገሮች እንመለከታለን።
ኢትዮጵያዉን በወገኖቻቸዉ የሚደርስባቸዉ በደል በሳዑዲ አረቢያ
ኢትዮጵያውያን በሕገ ወጥ መንገድ ወደ ሳዑዲ አረቢያ ሲሰደዱ ስለሚደርስባቸው የተለያዩ ፈተናዎች ዶይቸ ቬለ ከዚህ ቀደም ደጋግሞ ዘግቧል። ዛሬ ደግሞ እነዚህ ሰዎች እዛ ከገቡ በኋላ እንዴት በወገኖቻቸው እየተበደሉ እንዳለ እና መሻሻል ስለሚገባቸው ነገሮች እንመለከታለን።
ከተለያዩ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ዘንድሮም በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ተማሪዎች እየተመረቁ ይገኛሉ። ይሁንና ስራ የማግኘት እድላቸው አጠያያቂ ነው። «ተማሪውን የሚያስጨንቀው ሥራ አገኛለሁ ወይ የሚለው ሳይሆን ቤተሰቤን ተመርቄ እንዴት አስደስታለሁ የሚለው ነው። » ይላል ከተመራቂዎቹ አንዱ ለዶይቸ ቬለ።
ከተለያዩ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ዘንድሮም በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ተማሪዎች እየተመረቁ ይገኛሉ። ይሁንና ስራ የማግኘት እድላቸው አጠያያቂ ነው። «ተማሪውን የሚያስጨንቀው ሥራ አገኛለሁ ወይ የሚለው ሳይሆን ቤተሰቤን ተመርቄ እንዴት አስደስታለሁ የሚለው ነው። » ይላል ከተመራቂዎቹ አንዱ ለዶይቸ ቬለ።
ሁኔታዎች ያልገደቧት «ሰቃይዋ» ተማሪ እና ህልሟ
የዩኒቨርሲቲ ትምህርቷን የታላቅ ወንድሟን እና እህቷን ፈለግ በመከተል የነርስ ሙያ ለመከታተል ነበር ነቀምቴ ወደ ሚገኘው የሪፍት ቫሊ ዩኒ ቨርሲቲ ኮሌጅ ቅርንጫፍ ያመራችው ። በውጣ ውረድ ውስጥ ያሳለፈቻቸው የትምህርት ዓመታት ኦብሲኔትን አልከዷትም።
7/21/2023 • 8 minutes, 37 seconds 7/14/2023 • 9 minutes, 54 seconds የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በተለያየ ሁኔታ ውስጥ ለፈተና እየተዘጋጁ ነው
7/7/2023 • 8 minutes, 47 seconds የወጣቶቹ ጥናት እና ምርምር በተስፋ እና ስጋት መካከል
6/30/2023 • 9 minutes, 52 seconds ከከተማ ወደ ገጠራማው የኢትዮጵያ ክፍል በተሔደ ቁጥር ሴቶት የሚገጥማቸው ፈተና መጨመሩ አይቀሬ ነው። ስለሆነም ኒው ሚሊኒየም ውመን ኢምፓወርመንት የተሰኘው መንግሥታዊ ያልሆነ ድርጅት ሴቶች ላይ የሚደርሱ ጥቃቶችን በማስቆም ፣በጤና፣ በኢኮኖሚ እና ትምህርት ዘርፎች ላይ ይሳተፋል።
6/23/2023 • 9 minutes, 59 seconds ከከተማ ወደ ገጠራማው የኢትዮጵያ ክፍል በተሔደ ቁጥር ሴቶት የሚገጥማቸው ፈተና መጨመሩ አይቀሬ ነው። ስለሆነም ኒው ሚሊኒየም ውመን ኢምፓወርመንት የተሰኘው መንግሥታዊ ያልሆነ ድርጅት ሴቶች ላይ የሚደርሱ ጥቃቶችን በማስቆም ፣በጤና፣ በኢኮኖሚ እና ትምህርት ዘርፎች ላይ ይሳተፋል።
6/23/2023 • 9 minutes, 59 seconds የኪነ ህንፃ ባለሙያው ኃይሌ ታደሰ እና ትላልቅ ስራዎቹ
የኪነ ህንፃ ባለሙያ የሆነው ኃይሌ ታደሰ በኢትዮጵያ ትላልቅ የግንባታ ፕሮጀክቶች ላይ ባለፉት ሶስት ዓመታት ለመስራት ችሏል። ከእነዚህም አንዱ በደቡብ ምዕራብ ክልል በኮንታ ዞን የሚገኘው የኮይሻ ፕሮጀክት ነው። ስለተሳተፈባቸው ትልልቅ ፕሮጀክቶች፣ ስለስኬቶቹና ሌሎች ወጣቶች እንዴት ለዚህ ሙያ ራሳቸውን ማነቃቃት እንደሚችሉ አጫውቶናል።
6/16/2023 • 9 minutes, 59 seconds «ሰው እንደሁ መረጃ ፈልፍሎ ማግኘቱ አይቀርም»
ኢትዮጵያ ውስጥ እንደ ፌስቡክ፣ ቴሌግራም፣ ቲክ ቶክ እና ዩቲዩብ የመሳሰሉ የተመረጡ የማህበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ከታገዱ እንሆ አራት ወር ሆናቸው። ረዥም ጊዜ ያስቆጠረውን እገዳ ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ወጣቶች እንዴት እየተወጡት ነው? በዛሬው የወጣቶች ዓለም ዝግጅት አጠያይቀናል።
«ሰው እንደሁ መረጃ ፈልፍሎ ማግኘቱ አይቀርም»
ኢትዮጵያ ውስጥ እንደ ፌስቡክ፣ ቴሌግራም፣ ቲክ ቶክ እና ዩቲዩብ የመሳሰሉ የተመረጡ የማህበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ከታገዱ እንሆ አራት ወር ሆናቸው። ረዥም ጊዜ ያስቆጠረውን እገዳ ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ወጣቶች እንዴት እየተወጡት ነው? በዛሬው የወጣቶች ዓለም ዝግጅት አጠያይቀናል።
«አፍሪቃን ማስተዋወቅ ነው ዓላማችን»: አቤኔዘር ታደሰ
አቤኔዘር ታደሰ የቆዳ ውጤቶችን የሚያመርት ኢትዮጵያዊ ወጣት ነው። በስሩ አምስት ወጣት ሰራተኞችን ቀጥሮ እየሰራ የሚገኘው የ25 ዓመቱ ወጣት እንደ ጀማሪ ስራ ፈጣሪ ያለፈበትን መንገድ እና ምርቶቹን ከሀገር ውስጥ አልፎ ለውጭ ገበያ ለማቅረብ እንዴት እንደበቃ አጫውቶናል።
6/2/2023 • 9 minutes, 59 seconds «አፍሪቃን ማስተዋወቅ ነው ዓላማችን»: አቤኔዘር ታደሰ
አቤኔዘር ታደሰ የቆዳ ውጤቶችን የሚያመርት ኢትዮጵያዊ ወጣት ነው። በስሩ አምስት ወጣት ሰራተኞችን ቀጥሮ እየሰራ የሚገኘው የ25 ዓመቱ ወጣት እንደ ጀማሪ ስራ ፈጣሪ ያለፈበትን መንገድ እና ምርቶቹን ከሀገር ውስጥ አልፎ ለውጭ ገበያ ለማቅረብ እንዴት እንደበቃ አጫውቶናል።
6/2/2023 • 9 minutes, 59 seconds የቀድሞው የአፍሪካ አንድነት ድርጅት የአሁኑ የአፍሪካ ህብረት ትና ንት ሀሙስ 60ኛ ዓመቱን አክብሯል። ይህ ቀን በአፍሪቃ ህብረት አዳራሽ ብቻ ሳይሆን ሰሞኑን «አፍሪቃዊ ማንነት የሥዕል ትርዒት » በሚል መሪ ቃል አዲስ አበባ ውስጥ ለአራት ቀናት በቆየ የሥዕክ አውደ ርዕይ ተከብሯል።
5/26/2023 • 10 minutes, 24 seconds በቲክቶክ የሚሰራጩ ምክሮች ምን ያህል ጠቃሚ ናቸው?
ሌሎችም እንዲሞክሯቸው በሚል ብዙ ጠቃሚ የሚባሉ የቲክቶክ ምክሮች በመተገብሪያው ላይ በየዕለቱ ይሰራጫሉ። የውበት አያያዝ ፣ የምግብ አበሳሰል ወይም የቤት ማስዋቢያዎች ከነዚህ ጥቂቶቹ ናቸው። ኢትዮጵያውያን ወጣቶች ከዚህ ምን ያህል ተጠቃሚ እየሆኑ ነው? ጠቃሚ እና ጎጂን መልዕክት እንዴት ይለያሉ?
በቲክቶክ የሚሰራጩ ምክሮች ምን ያህል ጠቃሚ ናቸው?
ሌሎችም እንዲሞክሯቸው በሚል ብዙ ጠቃሚ የሚባሉ የቲክቶክ ምክሮች በመተገብሪያው ላይ በየዕለቱ ይሰራጫሉ። የውበት አያያዝ ፣ የምግብ አበሳሰል ወይም የቤት ማስዋቢያዎች ከነዚህ ጥቂቶቹ ናቸው። ኢትዮጵያውያን ወጣቶች ከዚህ ምን ያህል ተጠቃሚ እየሆኑ ነው? ጠቃሚ እና ጎጂን መልዕክት እንዴት ይለያሉ?
ከሊቢያ የሚመለሱት አፍሪቃውያን ስደተኞች
ወደ ኢጣሊያ በጀልባ የሚገቡት የስደተኞች ቁጥር በአራት እጥፍ ጨምሯል። አብዛኞቹ ከሰሀራ በስተ ደቡብ የሚገኙ ሃገራት ስደተኞች ተሳክቶላቸው አውሮጳ ቢደርሱ፤ ሌሎች ሜዲትራንያን ላይ ሞተው የሚቀሩ ወይም በሊቢያ በቃኝ ብለው መመለስ የሚፈልጉት ስደተኞች ቁጥር ቀላል እንዳልሆነ ነው የዶይቸ ቬለዋ ማርቲና ሺቪኮቭስኪ ዘገባ የሚጠቁመው።
5/12/2023 • 9 minutes, 57 seconds ከሊቢያ የሚመለሱት አፍሪቃውያን ስደተኞች
ወደ ጣሊባን በጀልባ የሚገቡት የስደተኞች ቁጥር በአራት እጥፍ ጨምሯል። አብዛኞቹ ከሰሀራ በስተ ደቡብ የሚገኙ ሃገራት ስደተኞች ተሳክቶላቸው አውሮጳ ቢደርሱ፤ ሌሎች ሜዲትራንያን ላይ ሞተው የሚቀሩ ወይም በሊቢያ በቃኝ ብለው መመለስ የሚፈልጉት ስደተኞች ቁጥር ቀላል እንዳልሆነ ነው የዶይቸ ቬለዋ ማርቲና ሺቪኮቭስኪ ዘገባ የሚጠቁመው።
5/12/2023 • 9 minutes, 57 seconds ዜጎችን ከህገ ወጥ አዘዋዋሪዎች ማዳን ላይ የሚሰራው የምህረት አምባ አገልግሎት
የምህረት አምባ በህገወጥ መንገድ ወይም በሃሰተኛ ደላሎች ለሚጠቁ ኢትዮጵያውያን የቆመ ሃገር በቀል ማህበር ነው። ማህበሩ ባለፉት ስድስት ወራት ውስጥ 200 የሚሆኑ ህፃናት እና ወጣቶችን ከህገ ወጥ አዘዋዋሪዎች ለማዳን መቻሉን ይናገራል።
የምህረት አምባ በህገወጥ መንገድ ወይም በሃሰተኛ ደላሎች ለሚጠቁ ኢትዮጵያውያን የቆመ ሃገር በቀል ማህበር ነው። ማህበሩ ባለፉት ስድስት ወራት ውስጥ 200 የሚሆኑ ህፃናት እና ወጣቶችን ከህገ ወጥ አዘዋዋሪዎች ለማዳን መቻሉን ይናገራል።
«90ሺ ብር እየተጠየቀ ነው» ሱዳን የሚገኙ ኢትዮጵያውያን
በርካታ ምዕራባዊያን ሀገራት በተጠናከረ ሁኔታ ዜጎቻቸውን ከሱዳን ባስወጡበት በዚህ ሳምንት ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ «ህይወታችንን አትርፉልን » ብለው የሚጣሩት አፍሪቃውያን ቁጥር ጨምሯል። በዛሬው የወጣቶች ዓለም ዝግጅት ብርቱ ጦርነት በሚካሄድባት ሱዳን ውስጥ መሄጃ አጥተው የተ ቀመጡ ኢትዮጵያውያን በምን ሁኔታ ላይ እንዳሉ እንቃኛለን።
በርካታ ምዕራባዊያን ሀገራት በተጠናከረ ሁኔታ ዜጎቻቸውን ከሱዳን ባስወጡበት በዚህ ሳምንት ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ «ህይወታችንን አትርፉልን » ብለው የሚጣሩት አፍሪቃውያን ቁጥር ጨምሯል። በዛሬው የወጣቶች ዓለም ዝግጅት ብርቱ ጦርነት በሚካሄድባት ሱዳን ውስጥ መሄጃ አጥተው የተቀመጡ ኢትዮጵያውያን በምን ሁኔታ ላይ እንዳሉ እንቃኛለን።
በአራት የተለያዩ ሀገራት የሚገኙ ሙስሊም ወጣቶች ስለ የዘንድሮው የረመዳን ፆም፤ ኢድ አልፈጥር አከባበር እና ረመዳንን ልዩ የሚያደርገው ነገር ገልፀውልናል። የአዲስ አበባ ነዋሪ የሆነው ሞሀመድ ወርቁ «ይህንን የረመዳን ወር ጾም በመጾም፤ ስግደት በማብዛት ፣ ያለው ለሌለው በማካፈል እና በመተዛዘን አሳልፈናል» ይላል።
4/21/2023 • 9 minutes, 58 seconds ቤተሰብ ከሚሰባሰብባቸው ታላላቅ በዓላት አንዱ - ፋሲካ ነው። ይሁንና ሁሉም ሰው ለበዓል ወደ ቤት መሄድ አይችልም። ልክ እንደዛሬው የወጣቶች ዓለም ዝግጅት ተሳታፊዎች። ለመጀመሪያ ጊዜ ፋሲካን ያለቤተሰብ ለምን እና እንዴት እንደሚያከብሩ ጠይቀናቸዋል።
4/14/2023 • 9 minutes, 57 seconds የ«እኔ ነኝ መፍትሔው» ንቅናቄ ጠንሳሽ እና አስተባባሪዎቹ
«የማያሳብብ ፣ ትኩረቱን ራሱ ላይ ያደረገ ዜጋ መፍጠር ነው አላማችን» ይላሉ የዛሬው የወጣቶች ዓለም ዝግጅት ተሳታፊዎች። «እኔ ነኝ መፍትሔው » በሚል መሪ ቃል በኢትዮጵያ ስድስት ከተሞች በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ እየሠሩ ይገኛሉ።
የ«እኔ ነኝ መፍት ሔው» ንቅናቄ ጠንሳሽ እና አስተባባሪዎቹ
«የማያሳብብ ፣ ትኩረቱን ራሱ ላይ ያደረገ ዜጋ መፍጠር ነው አላማችን» ይላሉ የዛሬው የወጣቶች ዓለም ዝግጅት ተሳታፊዎች። «እኔ ነኝ መፍትሔው » በሚል መሪ ቃል በኢትዮጵያ ስድስት ከተሞች በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ እየሠሩ ይገኛሉ።
«አንድ ባጃጅ ላይ 13 ሆነን ነው የመጣነው»የሳዑዲ ስደተኛ
ኢትዮጵያ ውስጥ ከመቶ ሺህ በላይ ወጣቶች ለውጭ አገር የሥራ ሥምሪት ሰልጥነው በህጋዊ መንገድ የሚሄዱበት ሁኔታ እየተመቻቸ መሆኑን መንግሥት ሰሞኑን አስታውቋል። በሌላ በኩል በሳዑዲ አረቢያ የተለያዩ እስር ቤቶች የሚገኙ ኢትዮጵያውያን አሁን ድረስ ወደ ሀገራቸው እየተመለሱ ነው። ሌሎች ደግሞ በህገ ወጥ መንገድ ወደዛው እየተሰደዱ ይገኛሉ።
3/31/2023 • 10 minutes, 2 seconds «አንድ ባጃጅ ላይ 13 ሆነን ነው የመጣነው»የሳዑዲ ስደተኛ
ኢትዮጵያ ውስጥ ከመቶ ሺህ በላይ ወጣቶች ለውጭ አገር የሥራ ሥምሪት ሰልጥነው በህጋዊ መንገድ የሚሄዱበት ሁኔታ እየተመቻቸ መሆኑን መንግሥት ሰሞኑን አስታውቋል። በሌላ በኩል በሳዑዲ አረቢያ የተለያዩ እስር ቤቶች የሚገኙ ኢትዮጵያውያን አሁን ድረስ ወደ ሀገራቸው እየተመለሱ ነው። ሌሎች ደግሞ በህገ ወጥ መንገድ ወደዛው እየተሰደዱ ይገኛሉ።
3/31/2023 • 10 minutes, 2 seconds የሮም ማራቶንን በባዶ እግሩ የሮጠው ሁለተኛው ኢትዮጵያዊ
የረዥም አመታት የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ስራ አስኪያጅ የነበረው ኤርሚያስ አየለ ባለፈው እሁድ በጣሊያን ዋና ከተማ ሮም በተካሄደው የማራቶን ውድድር በባዶ እግሩ ሮጦ አጠናቋል። ይህንን ያደረገው ለዝነኛው አበበ ቢቂላ ክብር እና ለሀገር ገጽታ ግንባታ ነው ይላል።
የሮም ማራቶንን በባዶ እግሩ የሮጠው ኤርሚያስ አየለ
የረዥም አመታት የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ስራ አስኪያጅ የነበረው ኤርሚያስ አየለ ባለፈው እሁድ በጣሊያን ዋና ከተማ ሮም በተካሄደው የማራቶን ውድድር በባዶ እግሩ ሮጦ አጠናቋል። ይህንን ያደረገው ለዝነኛው አበበ ቢቂላ ክብር እና ለሀገር ገጽታ ግንባታ ነው ይላል።
ሚስ ካልቸር ኢትዮጵያ፦ ብሩክታዊት ሐብታሙ
ብሩክታዊት ሐብታሙ በአሁኑ ሰዓት ሚስ ካልቸር ኢንተርናሽናል በሚል ዓለም አቀፍ ባህላዊ የቁንጅና ውድድር ላይ ተሳታፊ ናት። ኢትዮጵያን ወክላ ለመወዳደር የበቃችውም «ሚስ ካልቸር ኢትዮጵያ» ተብላ ኢትዮጵያ ውስጥ የተካሄደውን ውድድር በማሸነፏ ነው። ብሩክታዊት ለዚህ ምን ያህል ዝግጁ ናት? ሰዎችስ ለምን ለእሷ ድምጫቸውን ይስጡ?
የዓለም አቀፍ ቁንጅና ተወዳዳሪዋ ብሩክታዊት ሐብታሙ
ብሩክታዊት ሐብታሙ በአሁኑ ሰዓት ሚስ ካልቸር ኢንተርናሽናል በሚል ዓለም አቀፍ ባህላዊ የቁንጅና ውድድር ላይ ተሳታፊ ናት። ኢትዮጵያን ወክላ ለመወዳደር የበቃችውም «ሚስ ካልቸር ኢትዮጵያ» ተብላ ኢትዮጵያ ውስጥ የተካሄደውን ውድድር በማሸነፏ ነው። ብሩክታዊት ለዚህ ምን ያህል ዝግጁ ናት? ሰዎችስ ለምን ለእሷ ድምጫቸውን ይስጡ?
«ኃላፊነቱ የሁላችንም ነው» ማስተር አብነት ከበደ
ማስተር አብነት ከበደ ሰሞኑን በተለይ ቦረና ውስጥ ከተከሰተው ድርቅ እና ርሀብ ጋር በተያያዘ በማኅበራዊ መገናኛ ዘዴ በተደጋጋሚ ስሙ እየተነሳ ይገኛል። ወጣቱ ቦታው ድረስ በመሄድ ርዳታ ሲለግስ እና ሲያሰባስብ ተስተውሏል።
3/10/2023 • 9 minutes, 56 seconds አዳጊው የፕሮግራሚንግ ባለሙያ ኒቆዲሞስ ኤሊያስ
ኒቆዲሞስ ኤሊያስ ገና ሚኒስትሪ ፈተና እንኳን አልተፈተነም። ነገር ግን በአጭር ጊዜ ውስጥ የፕሮግራሚንግ ባለሙያ ሊሆን ችሏል። የ 14 ዓመቱ አዳጊ ወጣት እንደ ኔትፊሊክስ እና አማዞን የመሳሰሉ የተለያዩ ድረ ገጾችን አስመስሎ ሊሰራ ችሏል።
3/3/2023 • 10 minutes, 21 seconds እስካሁን ድረስ የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ውጤታችን አልተገለፀልንም የሚሉ የቲሊሊ ከተማ ተማሪዎች በፈተና ወቅት በተነሳ ረብሻ ምክንያትም ውጤታቸው ተሰርዟል ወይም እስካሁን ይፋ ሳይሆን ቀርቷል። ለውጤቶቹ መዘግየት(መሰረዝ) ምክንያቱ ምንድን ነው? ከትምህርት ቤቱ ርዕሰ መምህር ምላሽ ጠይቀናል።
2/24/2023 • 10 minutes, 26 seconds እስካሁን ድረስ የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ውጤታችን አልተገለፀልንም የሚሉ የቲሊሊ ከተማ ተማሪዎች በፈተና ወቅት በተነሳ ረብሻ ምክንያትም ውጤታቸው ተሰርዟል ወይም እስካሁን ይፋ ሳይሆን ቀርቷል። ለውጤቶቹ መዘግየት(መሰረዝ) ምክንያቱ ምንድን ነው? ከትምህርት ቤቱ ርዕሰ መምህር ምላሽ ጠይቀናል።
2/24/2023 • 10 minutes, 26 seconds ኢትዮጵያ ውስጥ ሰላም እንዲሰፍን መሻት ብቻ ሳይሆን የ ሰላም አምባሳደር ሆነው የሚሰሩ ወጣቶች የዛሬው የወጣቶች ዓለም ዝግጅት እንግዶቻችን ናቸው። ከጥቂት ዓመታት በፊት በበርካታ ኢትዮጵያውያን ወጣቶች ዘንድ የተጫረው የሰላም እና የለውጥ ተስፋ ጊዜ የተዋወቁት እና ሰላም ላይ የሚሠሩት እነዚህ ወጣቶች አሁንም የበለጠ መሠራት እንዳለበት ያሳስባሉ።
2/17/2023 • 10 minutes, 24 seconds ኢትዮጵያ ውስጥ ሰላም እንዲሰፍን መሻት ብቻ ሳይሆን የሰላም አምባሳደር ሆነው የሚሰሩ ወጣቶች የዛሬው የወጣቶች ዓለም ዝግጅት እንግዶቻችን ናቸው። ከጥቂት ዓመታት በፊት በበርካታ ኢትዮጵያውያን ወጣቶች ዘንድ የተጫረው የሰላም እና የለውጥ ተስፋ ጊዜ የተዋወቁት እና ሰላም ላይ የሚሠሩት እነዚህ ወጣቶች አሁንም የበለጠ መሠራት እንዳለበት ያሳስባሉ።
2/17/2023 • 10 minutes, 24 seconds «ሰው ቅሬታውን በፆም በፀሎት መግለፁ ነገሩን ያስተነፍሰዋል እንጂ አይጎዳም»
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ባደረገዉ ጥቁር የመልበስ ጥሪ መሠረት ሰሞኑን በርካታ የዕምነቱ ተከታዮች ወይም አጋርነታቸውን መግለፅ የፈለጉ ሰዎች ጥቁር መልበስ መከልከላቸውን በተለያየ መንገድ ይፋ ሲያደርጉ ተስተውሏል። ለመሆኑ አንድ መሥሪያ ቤት ጥቁር መልበስን መቼ ሊከለክል ይችላል? አጋርነትስ እንዴት ይገለፃል?
2/10/2023 • 9 minutes, 55 seconds «ሰው ቅሬታውን በፆም በፀሎት መግለፁ ነገሩን ያስተነፍሰዋል እንጂ አይጎዳም»
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ባደረገዉ ጥቁር የመልበስ ጥሪ መሠረት ሰሞኑን በርካታ የዕምነቱ ተከታዮች ወይም አጋርነታቸውን መግለፅ የፈለጉ ሰዎች ጥቁር መልበስ መከልከላቸውን በተለያየ መንገድ ይፋ ሲያደርጉ ተስተውሏል። ለመሆኑ አንድ መሥሪያ ቤት ጥቁር መልበስን መቼ ሊከለክል ይችላል? አጋርነትስ እንዴት ይገለፃል?
2/10/2023 • 9 minutes, 55 seconds ከመላ ሀገሪቱ ከፍተኛ ነጥብ አስመዝግቧል
2/3/2023 • 9 minutes, 53 seconds በ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገበው ወጣት
የትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ ውጤቱን ይፋ ባደረጉበት ወቅት ከአጠቃላይ ተፈታኞች መካከል 3.3% ብ ቻ ፈተናውን ያለፉ ሲሆን ከፍተኛው ውጤት 666 መሆኑ ተገልጧል። በዛሬው የወጣቶች ዓለም ፕሮግራም የወጣቱን የቀደመ ታሪክ፣ የገጠመውን ውጣውረድና የወደፊት ራዕይ በተመለከተ ወላጆቹንና ተማሪውን ለዶይቸ ቬለ ተናግሯል።
2/3/2023 • 9 minutes, 53 seconds