የአድማጮች ማህደ ር ጥር 25 ቀን 2016 ዓ ም ስርጭት
መልኬ ገባያዉ ከአሶሳ አሁን በኛ ጊዜ . . ሲሉ ጥቁር አሚን ከ ደሴ ይነጋ ይሆን ወይ ይላሉ። ሀበሻዊ ከሱዳን« የእርስ በርስ ጦርነት አድማሱን እያሰፋ በመሆኑ እኛ ኢትዮጲያዊያን የችግሩ ሰለባ ሆነናል። ሲሉ የርዳታ ጥሪ ያቀርባሉ። እናንተም መልዕክት ካላችሁ amharic@dw.com የኢሜል አድራሻችን ነው። መልዕክት መቀበያ ስልክ ቁጥራችን ደግሞ በ +49-228-429-164995 ነው። በፌስ ቡክ ሜሴንጀር ወይም ቴሌግራም ላይ @dwamharicbot ብላችሁ ብትፈልጉንም ታገኙናላችሁ።
2/3/2024 • 13 minutes, 3 seconds የአድማጮች ማህደር ጥር 18 ቀን 2016 ዓ ም ስርጭት
ጀማል ከበደ ከሳውዲ አረቢያ ጅዳ እስርቤት ድምፅ ሁኑን ይላሉ። ጥቁር አሚን ከ ደሴ ለሁለት የዝግጅታችን ተከታታይ እና ተሳታፊዎች ግጥም ገጥመዋል። «ቅድማያ ለሰው ልጆች የመኖር ሕልውና» የሚሉት ደግሞ መቶ አለቃ ውቤ ታሪኩ ናቸው።
1/27/2024 • 12 minutes, 20 seconds የአድማጮች ማህደር ጥር 11 ቀን 2016 ዓ ም ስርጭት
እንደ መስቀል እና ጥምቀት ያሉ በአደባባይ የሚከበሩ በዓላትን ለምን ፋሲል እንደሚወዱ በዛሬው ዝግጅታችን ገልፀውልናል። "ሐበሻ ተፈጥሮ ሰው ሆኖ ከመኖር
ምነው ችግኝ ሆኜ አውሮፓ ብፈጠር" የሚሉት ደግሞ የደሴው ጥቁር አሚን ናቸው። መቶ አለቃ ውቤ ከሀረር የእሳቸው ጊዜ ትውልድ ምን ያህል ለባህር በር መጠበቅ ይጨነቅ እንደነበር ይዘረዝራሉ።
1/20/2024 • 12 minutes, 41 seconds የጥር 4 ቀን 2016 የአድማጮች ማሕደር መሰናዶ
1/13/2024 • 14 minutes, 55 seconds የታህሳስ 27 ቀን 2016 ዓ/ም የአድማጮች ማህደር ዝግጅት
1/6/2024 • 15 minutes, 54 seconds የታህሳስ 13 ቀን 2016 ዓ ም የአድማጮች ማህደር ስርጭት
መልኬ ገባያዉ ከአሶሳ የፃፉት መልዕክት ርዕስ ሕልም እልም ይላሉ። ምን አልመው ይሆን? መቶ አለቃ ውቤ ከሀረር «በአገራችን ለደረሰው ሁለንታናዊ ቀውስ የኃይል አማራጭ ብቸኛው አማራጭ አይደለም» ይላሉ። አድማጮች የመልዕክት መቀበያ ስልክ ቁጥራችን +49-228-429-164995 ነው። ልትፅፉልን ከፈለጋችሁ አድራሻችን Deutsche Welle Amharic Service 53110 Bonn Germany ። የኢሜል አድራሻችን amharic@dw.com ነው። በፌስ ቡክ ሜሴንጀር ወይም በቴሌግራም ላይ @dwamharicbot ብላችሁ ልትፅፉልን ወይም የድምፅ መልዕክት ልትልኩልን ትችላላችሁ።
12/23/2023 • 15 minutes, 41 seconds የታህሳስ 6 ቀን 2016 ዓም የአድማጮች ማህደር ስርጭት
12/16/2023 • 15 minutes, 8 seconds የሕዳር 29 ቀን 2016 ዓ.ም የአድማጮች ማሕደር
12/2/2023 • 15 minutes, 8 seconds የህዳር 15 ቀን 2016 ዓ ም የአድማጮች ማህደር ስርጭት
የህዳር 8 ቀን 2016 ዓ ም የአድማጮች ማህደር ስርጭት
11/18/2023 • 15 minutes, 8 seconds የህዳር 1 ቀን 2016 ዓ ም የአድማጮች ማህደር ስርጭት
11/11/2023 • 15 minutes, 6 seconds የጥቅምት 24 ቀን 2016 ዓ ም የአድማጮች ማህደር ስርጭት
11/4/2023 • 14 minutes, 53 seconds የጥቅምት 17 ቀን 2016 ዓ ም የአድማጮች ማህደር ስርጭት
10/28/2023 • 16 minutes, 4 seconds 10/21/2023 • 15 minutes, 57 seconds 10/7/2023 • 16 minutes, 41 seconds የመስከረም 19 ቀን 2016 ዓ ም የአድማጮች ማህደር ስርጭት
9/30/2023 • 15 minutes, 58 seconds የመስከረም 12 ቀን 2016 ዓ ም የአድማጮች ማህደር ስርጭት
9/23/2023 • 15 minutes, 1 second የመስከረም 5 ቀን 2016 ዓ.ም ከአድማጮች ማህደር
ከአድማጮች ማህደር
9/16/2023 • 18 minutes, 58 seconds አዲሱን አመት በተመለከተ ከተላፉ የመንግስት ባለስልጣናት መልዕክቶች ላይ ተንተርሰው የተሰነዘሩ አስተያየቶች, ፓስፖርት ለማደስና ለማውጣት ጉቦ ስለመጠየቁና እና በተለያዩ ርእሰ ጉዳዮች ላይ አተኩረው ሰሞኑ ከደረሱን መልእክች የተወሰኑትን ቀርበዋል።
9/16/2023 • 18 minutes, 58 seconds 9/9/2023 • 14 minutes, 50 seconds የነሐሴ 27 ቀን 2015 ዓ.ም የአድማጮች ማህደር ስርጭት
9/2/2023 • 12 minutes, 37 seconds 8/26/2023 • 12 minutes, 51 seconds 8/19/2023 • 13 minutes, 11 seconds 8/5/2023 • 13 minutes, 57 seconds የሐምሌ 22 ቀን 2015 ዓ.ም የአድማጮች ማህደር ስርጭት
7/29/2023 • 13 minutes, 2 seconds 7/15/2023 • 14 minutes, 4 seconds 7/8/2023 • 15 minutes, 25 seconds 6/19/2023 • 12 minutes, 40 seconds የሰኔ 3 ቀን 2015 ዓ.ም የአድማጮች ማህደር ስርጭት
5/27/2023 • 14 minutes, 55 seconds 5/13/2023 • 14 minutes, 6 seconds የሚያዝያ 28 ቀን 2015 ዓ/ም የአድማጮች ማህደር ዝግጅት
5/6/2023 • 14 minutes, 27 seconds 4/29/2023 • 14 minutes, 59 seconds 4/15/2023 • 14 minutes, 14 seconds 4/8/2023 • 14 minutes, 11 seconds የአድማጮች ማህደር የመጋቢት 16 ቀን 2015 ዓ ም ስርጭት
3/25/2023 • 15 minutes, 6 seconds 3/18/2023 • 15 minutes, 17 seconds የአድማጮች ማህደር
3/11/2023 • 14 minutes, 59 seconds 3/4/2023 • 15 minutes, 12 seconds 2/25/2023 • 13 minutes, 56 seconds 2/4/2023 • 14 minutes, 59 seconds 1/28/2023 • 14 minutes, 39 seconds 1/21/2023 • 14 minutes, 30 seconds 1/14/2023 • 14 minutes, 24 seconds የታሕሳስ 22 ቀን 2015 ዓ.ም ከአድማጮች ማሕደር
12/31/2022 • 15 minutes, 48 seconds 12/17/2022 • 15 minutes, 2 seconds 12/10/2022 • 11 minutes, 51 seconds 11/19/2022 • 15 minutes, 28 seconds 11/12/2022 • 15 minutes, 7 seconds 11/5/2022 • 15 minutes, 5 seconds 10/29/2022 • 15 minutes, 38 seconds 10/22/2022 • 15 minutes, 13 seconds 10/15/2022 • 15 minutes, 23 seconds የመስከረም 14 ቀን 2015 ዓ.ም የአድማጮች ማህደር ስርጭት
9/24/2022 • 15 minutes, 1 second 9/17/2022 • 15 minutes, 9 seconds 9/3/2022 • 14 minutes, 41 seconds 8/20/2022 • 14 minutes, 25 seconds የአድማጮች ማህደር ነሐሴ 7 ቀን 2014 ዓ/ም ስርጭት
8/13/2022 • 15 minutes, 2 seconds የሐምሌ 30 ቀን 2014 ዓ.ም የአድማጮች ማህደር ስርጭት
7/30/2022 • 15 minutes, 14 seconds 7/23/2022 • 14 minutes, 41 seconds 7/16/2022 • 14 minutes, 16 seconds 7/9/2022 • 15 minutes, 16 seconds 7/2/2022 • 15 minutes, 31 seconds 6/25/2022 • 15 minutes, 25 seconds የአድማጮች ማሕደር የሰኔ ሰኔ 11 ቀን 2014 ዓ ም ስርጭት